📢ባለፈው ቃል በገባንላችሁ መሠረት ሙሉውን PDF Guide ለቀቅንላችሁ!👋 የ Duolingo English Test (DET) ውጤታችሁ ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ University Application ድረስ ያለውን ሂደት በቀላሉ እና በምስል የተደገፈ (Step-by-Step) መመሪያ ከዚህ PDF ላይ ማግኘት ትችላላችሁ። በዚህ Guide ውስጥ የተካተቱት ዋና ዋና ነጥቦች፦ ✅ ውጤት በ Gmail መቀበል እና Subscores ማየት ✅Certific…