ጠጠር! . (#ፈይሠል_አሚን) . ከአቅም ሁሉ መሐል. . . እያንጠፋጠፈ፣ካለኝ ከነበረኝ፣ “መጋፈጥ” ብቻ ቀረኝ! እነሆም…. ጎልያዶች ፊት ቆምኩኝ፣አንተን ተማምኜ፤ ታጥቄያለሁ ጠጠር፣ እኔም ዳዊት ኾኜ! . @huluezih @huluezih
@huluezih (opens in Telegram, new tab)
ሐበሻ ቅኔን ያለ ምክንያት አልፈጠረም፤ በወኔ የማይነገሩ ሐሳቦቹን ሊገልጽበት እንጂ! . ዳገት አቀበቱን በወኔው አለፈ፤ ወኔውን ሲነጥቁት ቅኔ ፈለሰፈ!😉
7,472
subscribers
subscribers
7.5K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @huluezih with live view counts
ጠጠር! . (#ፈይሠል_አሚን) . ከአቅም ሁሉ መሐል. . . እያንጠፋጠፈ፣ካለኝ ከነበረኝ፣ “መጋፈጥ” ብቻ ቀረኝ! እነሆም…. ጎልያዶች ፊት ቆምኩኝ፣አንተን ተማምኜ፤ ታጥቄያለሁ ጠጠር፣ እኔም ዳዊት ኾኜ! . @huluezih @huluezih
0.1
Citation index
0.0
አያነቡንም፣ርእስ ይሠጡናል! . (#ፈይሠል_አሚን) መርምረው አልለዩን፣ ዘልቀውም አላዩን፤ ተቀምጠን በገሃድ፣በጭፍን ያልፉናል፤ አያነቡንም! ርእስ ይሠጡናል! እኔ. . . ለነፍስ የምገለጥ፣ብርሃን የከበበኝ፣ “ሽፋን-አልባ መጽሐፍ ነኝ. . . ልብ ያለው ያንብበኝ! . @huluezih @huluezih
አያልፍልኝም! . (#ፈይሠል_አሚን) . ብጥር አልተሳካም፣ ታግዬ አልቻልኩም፣ በሰው መንገድ ብሔድ፣የእውነት ብብሰለሰል፤ ለእኔ አልተሠጠም፣ ይኼን ጊዜ መምሰል! አይሳካም ለእኔ፣ ከቶ አያልፍልኝም፣ መቼም ከፍ አልልም፣አሁን ካለሁበት፤ መምሰል፣ጭራ መቁላት. . . ስለማልችልበት! . @huluezih @huluezih
. . .of the day!😎
ዐውቀዋለሁ ልቤን… “ቀረሁበት እንጂ፣የቀረብኝ የለም”፣ ብዬ ሳልታበይ… ለጊዜ ሠጠሁት፣ ፍርዱን አክለፍልፎ፣ቀኑን በቀን ያምጣ፤ እናያለን ያኔ. . . ማን ማንን እንዳጣ! . (#ፈይሠል_አሚን) . @huluezih @huluezih
መስከረምን እወዳታለሁ! (8) #ፈይሠል_አሚን (በዓመት አንድ ቀን ብቻ የሚነበበው ተከታታይ ታሪክ እነሆ ስምንተኛ ዓመቱ wow!😮) . ይህን ስናገር ዛሬ ሰዎች እንደሚገምቱት ልቤ አይደነግጥም። እንደቀድሞም አይሰበርም። አሁን ልቤ ብዙ ነገር አይገርመውም። መስከረምን ያክል እኩል እሣት፣እኩል በረዶ የገጠመው በምን ይገረማል? የሰው ልጅ በየዓመቱ አዲስ ዓመት ሲመጣ አዲስ ሕይወት እጀምራለሁ ይላል። እኔ ግን የጀመርኩት ሕይወት አዲስ አልሆነም…
Channel photo updated
ብዙ ነው ያየሁት! . (#ፈይሠል_አሚን) . ከጊዜ ቀድሜ… በዚህች አጭር ዕድሜ. . . ብዙ ዐየሁ የማይታይ! ብዙ አጣሁ የሚታይ አፍርሶ እየሠራኝ፣ነቅሎ እየገጠመኝ፣ ምድር ከዘራችው፣የለም ያልገጠመኝ! ብዙ ነው ያየሁት. . . ሩቅ ነው የመጣሁት. . . ብቻ በመንገዴ “ደንታ” ነው ያጣሁት! . @huluezih @huluezih
@asdajlahhChannel
530
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.