"በእውነት, Hulu Academy ህይወቴን ነው ያዳነው! 🙏 ዩኒቨርሲቲ ገብቼ, በተለይ እንደ Communicative English, General Physics, General Psychology, Mathematics for Natural Sciences, Critical Thinking, እና Geography of Ethiopia and the Horn ባሉ ኮርሶች በጣም ነበር የተጨነቅኩት። ሁሉም ነገር በጣም ከባድ መስሎኝ ነበር, እና 'እንዴት ሁሉንም A ላ…