በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሕይወት ፋና ሁሉን አቀፍ ልዩ ሆስፒታል ዓለም አቀፍ የራዲዮሎጂ ቀን በድምቀት ተከበረ ። የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሕይወት ፋና ሁሉን አቀፍ ልዩ ሆስፒታል ቺፍ ክሊኒካል ዳይሬክተር ዶክተር መሀመድ ኑር አብዱላሂ እለቱን አስመልክቶ እንደተናገሩት የጨረር ህክምና ለአብዛኛው የህክምና ውሳኔዎች መሠረት በመሆኑ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል ። ዶክተር መሀመድ ኑር አክለውም በዛሬው እለት የራዲዮሎጂ እስፔሻሊቲ ፕሮግራ…