የሶላት ሸርሸፍ .... የፕሮግራም ቀሚሶች.... ከቱርክ የመጡ የመኚታ ልብሶች ታገኛላችሁ! ከታች ባለዉ ስልክ ቁጥር ይደዉሉልን🌺 0985597464 0985597464 ___
@https_asselefya1 (opens in Telegram, new tab)
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Messages feature reminders about spiritual reflection, advice on choosing a righteous spouse, and poetry about true friendship. Readers also find practical notices for ordering traditional prayer clothes and garments shipped from Turkey.
13,667
subscribers
subscribers
13.7K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
3.4K
Engagement (ERR)
24.9%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @https_asselefya1 with live view counts
የሶላት ሸርሸፍ .... የፕሮግራም ቀሚሶች.... ከቱርክ የመጡ የመኚታ ልብሶች ታገኛላችሁ! ከታች ባለዉ ስልክ ቁጥር ይደዉሉልን🌺 0985597464 0985597464 ___
You might also like these communities
0.5
Citation index
11.4
🛍🍂በትዛዝ የተሰሩ ባለ ሂጃብ የሶላት ሸርሸፎች 🩵 ዋጋ የአዋቂ 1400 የህፃን 1000 ብር! 📲 0929438806 https://t.me/reemjilibab
ጠንካራ ሴት.... - በነገራችን ላይ...ሚስት ስትመርጥ ለልጆችህ አዛኝ እና መልካም እናት ብቻ ሳትሆን፤ ለአንተም በሕይወት ጎዳናህ ላይ አስተዋይ አማካሪ እና ጠንካራ የሥራ አጋር የምትሆንህም መሆን አለባት ብየ አምናለሁ። «ሚስት ናትና ቤት ተቀምጣ ልጆችን ብቻ ታሳድግ» የሚለው ጠባብ አስተሳሰብ መለወጥ አለበት። ቤትና ልጆችን መንከባከብ ትልቅ ዒባዳ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ በሥራህም እንድትሳተፍ ዕድል ስጣት፤ ሙያህን አጋራት። አራት የሥ…
ልባችሁ አሳርፉበት ! ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ! صباح الخير
«የምር ጓደኛ አላችሁ⁉️» ----------------------- 👉ኸሊፋው አልይ ሲናገሩ፦ إذا ملكت صديقا وقيا ملكت الدنيا بأكملها ➛እውነተኛ ወዳጅ ካለህ ዱንያን ሙሉ ተቆጣጥረሀል ይላሉ። إي والله لقد صدق ያ ድንቅ ፀሀፊ #ኸሊል ሲናገር፦ إن صديقك هو كفاية حاجتك، وهو حقلك الذي تزرعه بالمحبة وتحصده بالشكر، هو مائدتك وموقدك؛ لأنك تأتي إليها جائعً…
ኢላሂ… ልቤ በጭንቀት በተሞላ ቁጥር ቀድሞ ወደ አእምሮዬ የምትመጣው አንተ ነህ።የውስጤን ህመም የምነግርህ፣ ሚስጥሬን ሳልደብቅ የማዋየው አንተኑ ብቻ ነው። ለማንኛውም ጉዳይ ደጅ ስጠናም ሆነ በሕይወት ፈተናዎች ፊት ስቆም፣ ካንተ እርዳታ ሳልጠይቅ እና አንተን ሳላስቀድም እርምጃ ወስጄ አላውቅም። ጌታዬ ሆይ! በታመምኩ ጊዜ ያዳንከኝ፣ ስፈራ ያረጋጋኸኝ፣ ማንም በሌለበት ብቸኝነቴ ከጎኔ የቆምከው አንተ ነህ። በደስታዬም በሀዘኔም፣ በመልካሙም በክ…
" ሴት ልጅ የጌታዋን ውዴታ በማግኘት፣ በኢማን በመጽናት፣ በአላህ በማስታወስ ልቧን በማሳረፍና ነፍሷን በተወኩል ስታረጋጋ በእውነት ታብባለች። የሴት ልጅ እውነተኛ ውበት በውጫዊ ገጽታዋ ብቻ አይደለም፤ በአላህ ፍርሃቷ፣ በሐያእዋ፣ በንጹሕ ልቧና በጌታዋ ላይ ባላት ጥሩ ጥርጣሬ ነው። አላህን ያስደሰተች፣ ልቧን በኢማን ያሳረፈች ሴት ከውስጧ ታበራለች። 🌸 = t.me/https_Asselefya1
" አንዲትን ሴት ከወደድክ፣ ለአንተ ስትል አላህን እንዳትታዘዝ ምክንያት አትሁን፤ ንጽሕናዋንና ሐያእዋን እንድታጣ አታድርጋት። ይልቁንም አላህን ፍራ፣ ክብሯን ጠብቅ፤ ፍቅርህ እውነተኛ ከሆነ በሐላል መንገድ ወደ እርሷ ቅረብ። አንቺም አንድን ወንድ ከወደድሽ፣ ፍቅርሽ ወደ ወንጀል እንዲመራሽ አትፍቀጂ፤ ይልቁንም ወደ ዱዓ የሚያቀርብሽ ምክንያት አድርጊው። አላህንም በሐላል እንዲያገናኛችሁና እርሱም ለዲንሽና ለዱንያሽ መልካም እንዲሆንልሽ ለምኚው…
@LetusfearAllahChannel💼 Jobs & Career
6.2K
subscribers
@AsselefChannel📱 Software & Apps
7.7K
subscribers
🍃منهج السلفي طريقنا الى الله🍃መንሀጅ ሰለፍ የልባሞች እምነት የቀደምቶች ፋና መመሪያሺ ቁርዓን እንድሁም ነው ሱና
@as_selefiyChannel🕉️ Religion & Spirituality
5.2K
subscribers
@abusufiyan_albenanChannel✨ Other
25.6K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers
6K
subscribers
@sle_qelbachn1Channel🕉️ Religion & Spirituality
44.5K
subscribers
@nuredinal_arebiChannel🕉️ Religion & Spirituality
28K
subscribers