መስከረም 21 ቀን 2018 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በአረርቲ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ለግንባታ የተሠራ ርብራብ እንጨት ተደርሞሶ ሕይወታቸውን ላጡ ኦርቶዶክሳውያን መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ : ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ በኢትዮ…