እግዚአብሔር ይመስገን ለቤታችን 5ኛ የሆነውን ወንድ ልጃችንን በሰላም ተቀብለናል!ክብር ሁሉ ባለፍኩበት መንገድ ሁሉ አብሮኝ ለነበረና አቅምና ጉልበት ለሆነኝ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን!
@hanatekle (opens in Telegram, new tab)
Album : https://music.apple.com/us/album/habte-semay/1488230681 Facebook : https://www.facebook.com/Agizegn Youtube : https://www.youtube.com/channel/UC1FVZ_9DE6LaPO-6MuONjLw
Updates from the life and ministry of Hanna Tekle, featuring announcements about upcoming gospel concerts, church events, and personal reflections. The posts often share messages of faith and gratitude, keeping followers connected to her music and community activities in Ethiopia and beyond.
14,676
subscribers
subscribers
14.7K
Growth (7 days)
+44
Avg. post reach
4.9K
Engagement (ERR)
33.5%
Posts per month
Recent public posts from @hanatekle with live view counts
እግዚአብሔር ይመስገን ለቤታችን 5ኛ የሆነውን ወንድ ልጃችንን በሰላም ተቀብለናል!ክብር ሁሉ ባለፍኩበት መንገድ ሁሉ አብሮኝ ለነበረና አቅምና ጉልበት ለሆነኝ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን!
You might also like these communities
0.6
Citation index
0.0
ነፍሴ ተስፋ ያደረገችህ ምትውልብህ ምታድርብህ ህያው ተስፋዬ - ልቤ አንተን አምኖ ልቤ ልቤ ባንተ ፀና ልቤ! ጓዳዬን ሙላው አደባባዬን ልኑር አንተን ስል ቀሪ ዘመኔን…
Media post
‘መሥዋዕት ለእግዚአብሔር’ በዴንቨር Sep 27 @ Ethiopian Evangelical Church of Denver ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር በዚህ ቀን ጌታን በዝማሬ ለማምለክ ቀጠሮ ይዘናል! በዴንቨርና አካባቢው የምትገኙ ሁሉ ከእኛ ጋር ጌታን ለማምለክ ተጋብዛችኃል!እስከዚያው በፀሎት ከጐናችን ሁኑ! ተባረኩ!
ዜማ ለክርስቶስ 🎶🎶🎶 ዜማ ቤተሰብ እግዚአብሔር ስለእኛ እጅግ መልካም ነው!በዘመናችን ሁሉ የእርሱን በጐነት እናወራለን!ገና በጠዋት እድሜ እውቀት ሳይኖረን ለአገልግሎቱ ታማኝ አድርጎ ከየስፍራችን የጠራን አምላክ እርሱን ለማገልገል ሕብረት ስላደረገን እጅግ ደስ ይለኛል! በብዙ ፍሬ እየባረከ እያስተማረ እያሳደገ እዚህ ጋር ላደረሰን አምላካችን እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት! ከዝማሬ አገልግሎት ባለፈ ደግሞ በነዚህ ሁሉ አመታት ሳይለየን ቤተ…
ነሐሴ 10 | August 16 At Beza International Church በቤዛ ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ከ10 ሰዐት ጀምሮ #ማጽናናትህ
የሕይወት ምስክርነት ምሽት ከዝማሬ ጋር! “በወንጌል አላፍርም፤ ምክንያቱም ለሚያምን ሁሉ ለድነት የሚሆን የእግዚአብሔር ኀይል ነው፤ ይህም በመጀመሪያ ለአይሁድ፣ ቀጥሎም ለአሕዛብ ነው።” ሮሜ 1 : 16 NASV
የፃድቁን ቤት በግፍ አትነቅንቀው! 👉ሚደረመሰው አንተው ላይ ነው! ‘ኃጢአተኛ ጻድቁን ይመለካከተዋል፥ ጥርሱንም በእርሱ ላይ ያንገጫግጫል። እግዚአብሔር ይሥቅበታል፥ ቀኑ እንደሚደርስ አይቶአልና።’ መዝሙር 37፡12-13
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
Thank You For Visiting Our Telegram and follow us. To be a partner of this ministry contact us with email: [email protected] Or Phone: +251912471054/ +…
6.6K
subscribers
“ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤” — ቲቶ 2፥11
4.9K
subscribers
“እግዚአብሔር ነገሠ፤ ምድር ሐሤትን ታድርግ፥ ብዙ ደሴቶችም ደስ ይበላቸው።” — መዝሙር 97:1 God reigned. Let the earth be glad, and let the many islands rejoice.” — Psalm 97:1 @mezmur_Worshi…
18.7K
subscribers
በዚህ ቻናል ቆየት ያሉ እና አዳዲስ የኢትዮጵያ መዝሙር አልበሞች እና ነጠላ መዝሙሮች ይለቀቃሉ! 😊 ለማንኛውም ጥያቄ፣ አስተያየት፣ ትዕዛዝ እና ተግሳጽ @mezmurabot ን መጠቀም ይቻላል! መዝሙር ከመጠየቃችሁ በፊት ቻናሉ ውስጥ pin የተደረገውን…
29.7K
subscribers
🎧አዳድስ መዝሙሮች አዳድስ መንፈሳዊ መዝሙር ከፈለጉ Join በማለት ይተባበሩን ከጌታ ፍቅር ጋር🙏
9K
subscribers
@YouthsandTeenages22fullgospel
Contact us:- @Y2ych የታዳጊዎች ፕሮግራም(ከ14-18 ዓመት)ቅዳሜ 9:00 የወጣቶች ፕሮግራም(ከ18-30 ዓመት) ቅዳሜ 12:00 የዚህ አገልግሎት ራዕይ ታላቁ ተልእኮ በወጣቶች እና በታዳጊዎች ቀጥሎ ማየት ነው።(ማቴ 28:19-20) አድራሻ👇…
4.1K
subscribers