ወንዶቻችን ሆይ የሰርግ ቀን ጭፈራውን ለኛ ሰሴቶች ተዉልን ሀቅ በናንተ አያምርም!!😰 ወንድ ወንድ ነው።
@halalfkr (opens in Telegram, new tab)
Elegant. Faithful. Halal. Tiktok: http://tiktok.com/@halal_discuss Dm @EthioAI_guild
12,930
subscribers
subscribers
12.9K
Growth (7 days)
−37
Avg. post reach
1.5K
Engagement (ERR)
11.8%
Recent public posts from @halalfkr with live view counts
ወንዶቻችን ሆይ የሰርግ ቀን ጭፈራውን ለኛ ሰሴቶች ተዉልን ሀቅ በናንተ አያምርም!!😰 ወንድ ወንድ ነው።
You might also like these communities
Posts per day
3.0
Citation index
2.5
ይች ምድር...😆 ለአስመሳዮች..ለወረተኞች...ለውሸታሞች..ቃል ለሚበሉ ሰወች ወዳጅ ስትሆን ማስመሰል ለማይችሉ ..ከልባቸው ሰወችን ለሚቀርብ..እውነተኛ ማንነት ላላቸው ለሆኑ ሰወች ደሞ ፈተና ነች!🖤 በሁለተኛው ማንነት ላሉ ሰወች ምድር ፈታኝ ነች !
አምላኬ ሆይ…! ሚስጥሩ የማይወጣበት፣ ቸርነቱ የማይነጠፍ ፣ ብልጭልጭነቱ የማይጠፋ፣ በሩ የማይዘጋበት፣ ምሶሶው የማይዝልበት፣ ሃላፊነቱ የማይከብድ አስተማማኝ ቤት ስጠኝ። ጎብኝዎችን እንዲመግብ፣ አካባቢን እንዲያሻሽል፣ ጎረቤቶችንም ከመከራ እንዲታደግ አድርገው! አምላኬ ሆይ…! በርሱ ውስጥ መኖርን አስቸጋሪ አታድርግ ። ከቤቶች ሁሉ ይበልጥ የደስተኛ መናኸሪያ አድርገው ፤ በውስጡም በቁርኣን ድምፅ ሌሊቱንም አድምቅ ። አቤቱ፥ ልመናህንና ወደ አ…
ፕሪንት ማሽን ና computer የምትሰሩ ካላችሁ ቤተል መታችሁ መስራት የምትችሉ አስቸኳይ ነው @Furqan34567 አናግሩኝ
ሴቶች ዘንድ የባል ስልክ ቁጥር በሚያጫት ጊዜ :የኔ የህልሜ ባላቤት ኒካህ ሲታሰር: የኔ የህይወቴ አጋር ኒካህ ከታሰር ቡኃላ የልቤ ትርታ ህይወቴ ከተወሰነ ጊዜ ቡኋላ: አላህ በቂዬ ነው የገዛላት ወርቋን ሲሸጠው ወርቅ ሻጩ አቡ ለሀብ🤦♀
አንተ…! በዚህ ሰአት በብዙዎች አእምሮ ውስጥ ትገኛለህ ፤ የሁለት ሰዎች መወያያ ርዕሥ ልትሆንም ትችላለህ ፤ ለፍቅረኛህ ቅዠት፣ ከመተኛቱ በፊት ስለ አንተ ለሚያስብ ደግሞ ቆንጆ ህልም ፤ ወይም በድንገት መንገድ ላይ ለምታገኘው ልጅ አርአያ ልትሆን ትችላለህ ። ወይም ወደ ሰማይ በሚነሳ ጸሎት ውስጥ በመልካም የምትነሳ ልትሆን ትችላለህ ። ወዳጄ ሆይ…! የምትኖረው በብዙ ሰዎች የሕይወት ቅጽበት ውስጥ ነውና ሁሌም መልካም ሁን ።
ገራገርነትን እወዳለሁ …!🖤 ስለ መልክህ ፣ ባህልህ ፣ አካባቢህ ፣ ሃብትህ ፣ የት/ት ማስረጃዎችህና ስለ ዜግነትህ ግድ የለኝም ። ሁሌም ከመልካም ሰዎች ውስጥ ሁን ...ቃላቶችህ በሌላ ሰው ልብ ላይ የሚያሳድሩትን ተጽዕኖ ፍራ 🖤
ሁለተኛ አግባኝ ስትለው ፣ " ትዳር እንዲህ መሆኑን ባውቅ አንደኛዋንም አላገባትም ነበር " አላት 😂 ልጅቷን ለማምለጥ ብሎ እንጂ የምር በትዳሩ ተማሮ አይደለም😭👐 እውነተኛ ታሪክ🖤
@andelus_book_review_formerChannel💻 Technology
275
subscribers
@andelus_book_review_formerChannel💻 Technology
275
subscribers
@veilhijabsChannel🎨 Design & Art
1.2K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
﷽ ይሄንን የዶ.ር ዛኪር ናይክ ቻናል በአማረኛ ተተርጉሞ #በቪዲዮ #በአውዲዮ #በፁሁፍ በጥራት የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ይሄንን ቻናል ለመቀላቀል ከስር #REQUEST #TO #JOIN የምትለውን ብቻ መጫን ነው ።👇👇👇 Any comment✍️ @RB_I…
8.3K
subscribers
▫️ወደ ኸይር ነገር ሰውን ያመላከተ እነሱ የሰሩትን አጅር በሙሉ ያገኛል ከሰሪዎቹ አንድ አጅር ሳይቀነስ {ሰ.ዐ.ወ} ✅ስለዚህ እኔም በዚህ ቻናል የተለያዩ:– #ቁርአናዊ አስተምሮቶች #ኢስላማዊ ታሪኮችና ሀዲሶች #ቁርአን ነክ የሆኑ wallpaper #qu…
7.6K
subscribers
for any comment contact us with . . . @muaz_mb or @magic_f1
44.8K
subscribers
Philosophy | Muslim | Theology
31.1K
subscribers
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በቻልኩት አቅም ያለውን የመረጃ…
118.1K
subscribers
...................꧁﷽꧂..................... #ኢስላማዊ_መረጃዎች #ኢስላማዊ_ታሪኮች #በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረቱ_ታሪኮች #አጫጭር_ዳዕዋዎች እና #የተለያዩ_ሀዲሶችን_ያገኛሉ #owner 👉 #riyad (#rio) for an…
14.2K
subscribers