📢 #ወንጌል_ለአንድ_ሰው "እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።" ሉቃስ 15፥7 በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን በየአመቱ የሚከበረው #የወንጌል_ቀን በዚህ አመትም ወንጌል ለአንድ ሰው በሚል መሪ ቃል ታህሳስ 4 ቀን 2019 ዓ.ም ለወንጌል በሚደረግ ጸሎትና የገንዘብ ድጋፍ ይካሄዳል። በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን አጥቢያ…