“ነገር ግን መራራ ቅንዓትና አድመኛነት በልባችሁ ቢኖርባችሁ፥ አትመኩ በእውነትም ላይ አትዋሹ። ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም፤ ነገር ግን የምድር ነው፥ የሥጋም ነው፥ የአጋንንትም ነው፤ ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ስራ ሁሉ አሉና።” የያዕቆብ መልእክት 3:14-16
@fresenbett (opens in Telegram, new tab)
This channel features spiritual teachings, religious reflections, and church-related discussions.
5,944
subscribers
subscribers
5.9K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
696
Engagement (ERR)
11.7%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @fresenbett with live view counts
“ነገር ግን መራራ ቅንዓትና አድመኛነት በልባችሁ ቢኖርባችሁ፥ አትመኩ በእውነትም ላይ አትዋሹ። ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም፤ ነገር ግን የምድር ነው፥ የሥጋም ነው፥ የአጋንንትም ነው፤ ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ስራ ሁሉ አሉና።” የያዕቆብ መልእክት 3:14-16
You might also like these communities
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
0.1
Citation index
0.0
እግዚአብሔር ይመልከታችሁ! ፈረንሳዊው ፈላስፋ አልበርት ካሙ አንድ ድርሰት አለው። ታሪኩ እንዲህ ይጀምራል። አንድ ሰው ከቤተሰቦቹ ተለይቶ በሩቅ ሀገር ለሃያ ዓመት ይቆያል። በዚያው ሀገርም በሀብት በልጽጎ፥ ሚስትም አግብቶ መልካም ኑሮን ይኖራል። ታዲያ ይህ ሰው አንድ ቀን ወደ ትውልድ ቀዬው ተመልሶ ለእናቱ እና ለእህቱ ሀብቱን ሊያጋራ አሰበ፤ ከሚስቱም ጋር ወደ ትውልድ ሀገሩ ሄደ። እህቱ አነስ ያለች የእንግዳ ማረፊያ ነበራትና፤ በዚያ ሰተት…
+• ከቤተክርስቲያን የወጡ ነፍሳት•+ በአንድ ወቅት አንቶኒ ብሉም የተሰኙ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ካህን ለስብከት ወደ ዐውደ ምሕረት ወጥተው እንዲህ አሉ:- "ትላንትና ማታ አንዲት ሴት ከልጇ ጋር ወደዚህ ቤተክርስቲያን መጣች:: ሱሪ አድርጋ ነበር፤ ጸጉሯንም አልሸፈነችም ነበር:: አንድ ሰው በዚህ ምክንያት በብርቱ ተቆጣት:: እርሷም ከነልጇ ከቤተክርስቲያን ወጥታ ሄደች:: ይህንን ያደረገው ማን እንደሆነ አላውቅም፤ ነገር ግን እስከ ሕይወቱ መጨረ…
https://youtu.be/cpSIEW-s9X0?si=TEylOoUtX4gvdpF7
በ 200 ብር ነፍስ እናድን! የዓባይ ቲቪን 2019 ዓ.ም የበዓል ፕሮግራም እየተመለከትኩ እያለ አንድ ልቤ ውስጥ የገባን መልእክት ተመለከትኩ። በዶክተር ደረጄ ቱሉ በሚቀርበው ‘ጤና ጥበብ’ ፕሮግራም ላይ በአንድ ጥሩ ማኪያቶ ዋጋ በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ በኩል የሰው ነፍስ መታደግ እንደምችል ሰማሁ። እንግዲህ አዲሱን ዓመት በቸርነት ሥራ እንድንጀምረው ሜሪ ጆይ ይዞ የመጣው መልካም እድል ይህ ነው። በሀገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ የኩላሊት ታ…
+ አለመቁረብ ምን ያጎድላል? + የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብጹዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ አዲስ አበባ መጥተው በቀደሱበት ጊዜ ሕዝቡ ጥቅጥቅ ብሎ ቅዳሴ መሳተፉን አይተው ተደስተው ሳያበቁ፥ የሚቆርበው ምዕመን ቁጥር እጅግ ትንሽ መሆኑን ተመልክተው በወቅቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ለነበሩት ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ “ሕዝቡን እየቀለዳችሁበት ነው፤ ሕዝቡም እናንተ ላይ እየቀለደባችሁ ነው…
Media post
+ የደካማው ጸሎት + ጌታ ሆይ፥ አንተ ሁሉን በመሃል እጅህ ይዘህ ሳለ ለእኛ ሕይወት ታስባለህ። ከሞቃቷ ፀሐይ ይልቅ ሙቀቷ የሚያቃኝለው ደካማ ፍጥረት፥ ከመሬቱ ይልቅ ወደ መሬት ገብቶ ከአፈር የሚዋሐደው የሰው ልጅ ጉዳይ ትኩረትህ መሆኑን ማሰብ እጅን በአፍ ያስጭናል። በዚህ አድካሚ ዓለም ስንኖር፥ አንተ እንደምትወደን ከማሰብ በላይ የሚያጽናና ነገር የለም። ለክብር ተፈጥረን በመዋረድ፥ ለንጽሕና ተፈጥረን በማደፍ ሕይወታችን እንዳይደመደም በጸ…
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41.1K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers