📚ወልታ ጽድቅ ❝... የዚህ መጽሐፍ “ወልታ ጽድቅ” አዘጋጅ (በብዕር ስሙ በአማን ነጸረ) ደግሞ ከይዘት አንጻር የሚራራቁ የሚመስሉ ነገር ግን ከላይ ከጠቀስኩት እሳቤና ሁለቱም እመቤታችን ማዕከል ከማድረጋቸውም አንጻር የሚገናኙትን እነዚህን ሁለት ጉዳዮች እንደ ብልህ ገበሬ አንድ ላይ ጠምዶ አቅርቦልናል፡፡ ምንም እንኳ ሁለቱም[ታሪክና ሃይማኖት ]ጉዳዮች በየራሳቸው ገና ብዙ ሊጠኑ፤ ሊጻፍባቸውና ሊብራሩ የሚችሉ ቢሆኑም በእነ ንባብ መሠረት ከ…