📖Think and Grow Rich-ምዕራፍ 1 በቀላሉ! ይህ መፅሀፍ ዝምብሎ የተፃፈ መጽሐፍ አይደለም! ናፖሊዮን ሂል፣ በዘመኑ የአለማችን ቁጥር አንድ ባለፀጋ በነበረው በአንድሩ ካርኔጊ ተልእኮ ተሰጥቶት... የ500 የአለማችንን እጅግ ስኬታማ ሰዎች ህይወት ለ20 አመታት ካጠና በኋላ ያገኘውን... የስኬት ሚስጥራዊ ቀመር የያዘ የአለማችን ቁጥር 1 መጽሐፍ ነው። ዛሬ... ከ13ቱ የስኬት ሚስጥሮች የመጀመሪያውን እና መሰረታዊውን ትምህርት እን…