ልዩ የታሪክ ምዕራፍ በአልፋሩቅ አፕ! 📱 የእስልምናን ወርቃማ ታሪክ፣ የፍትሕንና የጀግንነት ምሳሌ የሆነውን የሁለተኛውን ኸሊፋ የረሱልን (ሰ.ዐ.ወ) የቅርብ ጓደኛ የዑመር ኢብን አል-ኸጣብን (ረ.ዐ.) ሙሉ የሕይወት ጉዞ የሚያሳይ ታላቁን ታሪካዊ ድራማ «ዑመር (Omar Series)» በአልፋሩቅ አፕ ላይ በቅርበት ይከታተሉ። ይህ ድራማ የእስልምናን መነሻ፣ የሰሐቦች ውጣ ውረድ እና የረጅም ዘመን ታሪካዊ ክስተቶችን በድምቀትና በጥልቀት የ…