መጽሃፍት ለመማር ማስተማር ስራ ዋነኛ ግብዓት በመሆናቸው ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ለተደራሽነታቸው ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተጠቆመ። ----------------------- // ---------------------- (ህዳር 11/2019 ዓ.ም) መጽሐፍት ለመማርና ለማስተማር ሂደት ከሚያስፈልጉ ዋነኛ ግብዓቶች መካከል ቀዳሚ ቦታ የሚይዙ በመሆናቸው፣ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ለተማሪዎች 1 ለ1 ለማዳረስ ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጡ እንደሚ…