ቀብር🕯🕯 በድንገት ከዚህ ዓለም የተለየው የአርቲስት ሚኪያስ ቸርነት የቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ ህዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ በመንበረ ጽባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን እንደሚፈጸም ቤተሰቦቹ አስታወቁ። ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ጀምሮ በቃሊቲ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ የአስከሬን ሽኝት ይደረጋል። በተጨማሪም በቤት ለቅሶ ለመገኘት ለሚፈልጉ ወገኖች፣ ቤተሰቦቹ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት…