https://t.me/sport_4_3_3_ethioan
@ethio_livepoo (opens in Telegram, new tab)
ስለ ሊቬ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት የጎል ቻናል መቀላቀል እንዳትረሱ https://t.me/+HoxH0W9P1EowNjJk
173
subscribers
subscribers
173
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
37
Engagement (ERR)
21.4%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @ethio_livepoo with live view counts
https://t.me/sport_4_3_3_ethioan
You might also like these communities
Gofere is an Ethiopian-based sportswear brand that supplies a range of apparel to professional and amateur sports clubs. For Order Only : 📱 0900006363
1.8
Citation index
5.2
በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ብራድሌይ እና ሊኦኒ ከቡድን ጓደኞቻቸው ጋር ወደ ጨዋታ ለመመለስ መስራታቸውን ሲቀጥሉ በሳር ሜዳ ላይ ነበሩ ፣ጄርሚ ፍሪምፖንግም ከራሱ የአካል ብቃት ስጋት በኋላ ተሳትፏል።
👉በኔሽንስ ሊጉ እስካሁን ብዙ የጎል እድል የፈጠሩ ተጨዋቾች ሚገርመው ነገር ከ back pass ውጪ ምንም አያቅም እድል መፍጠር አይችልም የተባለው ሶቦ እየመራ ነው።😒 😀
ምንም ተጫዋች ሳይጎዳብን ኢንተርናሽናል ብሬኩ አለቀ🙌🔥
🇪🇺 ዛሬ በኔሽንስ ሊግ ሀገራቸውን የሚወክሉ የክለባችን ሊቨርፑል ተጨዋቾች:- ጀርመን ከ ኔዘርላንድስ 🕗 04:45 👤 ቪርትዝ 👤ጋክፖ ግሪክ ከ ሰርቢያ 🕗 4:45 👤 ሲሚካስ
🚨 በአመቱ መጨረሻ ሊቨርፑልን ሊለቁ የሚችሉ ተጫዋቾች:- ቨርጅል ቫንዳይክ አሊሰን ቤከር ጆ ጎሜዝ ኮስታስ ሲሚካስ ዋታሩ ኢንዶ ሉክ ቻምበርስ
🇩🇪 ፍሎሪያን ዊርተዝ ለሀገሩ በተሰለፈባቸው ያለፉት ሰባት ጨዋታዎች በአማካይ 8.2 ሬቲንግ አስመዝግቧል።
የሊቨርፑል ሴቶች ቡድን ብራይተንን 3–0 በማሸነፍ ጥሩ ውጤት አስመዝግቧል። ብራተኖችን ምንም እየፈታናቸው አይደለም ወገን😄
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
5.5K
subscribers
Football Café on Arada FM 95.1
30.6K
subscribers
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
291.9K
subscribers
@stgeorge123
Professional Sport Club http://www.stgeorgesa.et Facebook - https://www.facebook.com/Saint-George-SA-177342563049631 💛❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ 💛❤️
9.3K
subscribers
ከ 150 ሺ በላይ ተከታይ የነበረው ቻናላችን Hack በመደረጉ ስለ ሜሲ የሚወራበት አዲሱ ቻናል ይህ ነው ። Contact us @hafiz_go , @moonlight_drip Buy ads : Buy ads: https://telega.io/c/The_goat_ML10
13.5K
subscribers
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦ 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👉 @metaearthe…
105.1K
subscribers