የት/ቤታችን የትውልድ ባለአደራዎች አንጋፋ መምህራን ትውልድ በመቅረፅ ✍ መ/ር ውብሸት ወርቁ 👌 መ/ር ዘሪሁን ገብሩ ሳይንሳዊ ትምህርትን በተግባር እያረጋገጡ ተማሪዎቻቸውን እያስተማሩና እየቀረፁ ይገኛሉ። (ህዳር 10/2019ዓ.ም) በት/ቤታችን ትውልድ የመቅረጽ ባለአደራዎች በትጉ መምህራን የትምህርት ውስጣዊ ብቃትን ለማሻሻልና የትምህርት ሂደትን በተግባር ለማረጋገጥ በት/ቤታችን ትጉ መ/ራን በተግባር እየተረጋገጠ ይገኛል። 👉 ለተማሪዎች…