+ #አምናለሁ_እና_አላምንም + ልጁ የታመመበት አባት ነው። ጌታን " #ቢቻልህስ_ልጄን_ፈውስልኝ " አለው:: ኢየሱስም፦ ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል፡ አለው። ይህን ጊዜ ሰውዬው " #ወዲያውም_የብላቴናው_አባት_ጮኾ ፦ #አምናለሁ_አለማመኔን_እርዳው፡ አለ" ማር. 9:24 የዚህ ሰውዬ ንግግር ፍቺ የሚፈልግ ቅኔ ይሆንብኛል " #አምናለሁ_አለማመኔን_እርዳው " ይኼ ሰውዬ ያምናል ወይንስ አያምንም❓ ያምናል እንዳንል " #አለማመኔን "…