🩺 Dr. Ermiyas is available Monday to Saturday afternoons at Life Addis Medical Center, 5 Kilo, behind the National Museum. https://maps.app.goo.gl/95F7TcDsnmKUVjPc7
@drermiyasbe (opens in Telegram, new tab)
ዶ/ር ኤርሚያስ : Internal Medicine Specialist and Certified Neutrition & Fitness Expert For questions, suggestions, or appointments, please message @Caredesk1
2,422
subscribers
subscribers
2.4K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
751
Engagement (ERR)
31%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @drermiyasbe with live view counts
🩺 Dr. Ermiyas is available Monday to Saturday afternoons at Life Addis Medical Center, 5 Kilo, behind the National Museum. https://maps.app.goo.gl/95F7TcDsnmKUVjPc7
You might also like these communities
0.0
Citation index
0.0
🚽 የሆድ ድርቀት ያስቸግርዎታል? 🥦 ጎመን፣ ካሮት፣ ቲማቲም፣ ሰላጣ፣ ባቄላ፣ ምስር፣ ፍራፍሬ እና ገብስ ያሉ ፋይበር የበዛባቸውን ምግቦች ይመገቡ። 💧 በቂ ውሃ ይጠጡ፣ ሽንት ቤት መሄድን አያዘግዩ፣ እና በሽንት ቤት ላይ ረጅም ጊዜ ከመቀመጥና ከመግፋት ይቆጠቡ። ችግሩ ካልተሻሻለ ወይም ደም ካዩ ለሕክምና ይምጡ። 🩺 Constipated? 🚽 🥦 Choose fiber-rich foods such as cabbage, carrots, tomatoe…
#የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን #UTI በሽንት ጊዜ ማቃጠል፣ ብዙ ጊዜ መሽናት፣ የታችኛው ሆድ ህመም፣ ትኩሳት ወይም የጎን/የጀርባ ህመም ካለዎት የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ሊሆን ስለሚችል የሽንት ምርመራ ያድርጉ እና ተገቢውን ሕክምና ይውሰዱ። If you experience burning during urination, frequent urination, lower abdominal pain, fever, or flank/back pain, you may have a uri…
🍵 የጨጓራ ህመም ወይም የምግብ መፈጨት ችግር ካለብዎ፦ በአንዴ አብዝቶ ከመመገብ ይልቅ በትንሽ በትንሹ በተደጋጋሚ ይመገቡ፤ ቅባት እና ቅመም የበዛባቸውን ምግቦች ይቀንሱ፤ በቂ ውሃ ይጠጡ፤ ከመተኛትዎ ከ2–3 ሰዓት በፊት እራት ይመገቡ፤ እንዲሁም ከዚህ በፊት እንደማይስማማዎት የለዩትን ምግቦች ወይም መጠጥ በማስወገድ የምግብ መፈጨት ሥርዓትዎ ጤናማ እንዲሆን ያድርጉ። If you suffer from dyspepsia (indigestion), su…
ራስ ምታት 🤕 ጭንቅላትዎን ጨምቆ የሚይዝ ራስ ምታት እየተደጋገመ ረብሾዎታል? ምናልባት የተለመደው የውጥረት ራስ ምታት ሊሆን ይችላል። የተመጠነ ፓራሲታሞል ከበቂ እረፍት እና ፈሳሽ ጋር ይውሰዱ፤ ጭንቀትን ይቀንሱ። 💊💧 ህመሙ ካልተሻሻለ ወደ ጤና ተቋም ይምጡ። 🏥 Head feeling like it's in a tight grip? 🤕 It’s probably a tension-type headache. Take appropriate dose parac…
ዕረፍት ለሰውነት ብቻ አይደለም! የዕረፍት ጊዜዎን ከወዳጆች ጋር ለማሳለፍ፣ እራስዎን ለመንከባከብ እና አእምሮዎን ለማደስ ይጠቀሙበት። አእምሮዎም እንዲሁ ዕረፍት እና መታደስ ይፈልጋል! 🌿✨ Rest isn't just physical—use your time off to socialize, recharge, and practice self-care. Your mind needs a reset, too! 🌿✨
☕ አዘውትሮ የምግብ መፈጨት ችግር ካለብዎ ቡናን፣ አልኮልን፣ ቅመም የበዛባቸውን ምግቦች እና ሲጋራ ማጨስን ይገድቡ። Limit coffee, alcohol, spicy foods, and smoking if you frequently experience heartburn or indigestion. HealthTips #DigestiveHealth #Heartburn #Ethiopia #AddisAbaba
🍽️ Fill half your plate with vegetables at lunch and dinner! This simple habit reduce overall calorie intake for better weight managment 🍽️ በምሳ እና በእራት ሰዓት የገበታዎን ግማሽ በአትክልት ይሙሉ! ይህ ልማድ አነስተኛ ካሎሪ ስላለው ጤናማ ክብደት ለመጠበቅ ይረዳል #HealthyEating #Nutrition
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence. 🎓 Training • CPD • Consultancy 📞 092 178 5903 📍 Saris–Nifas Silk–Mamo • Gotera Rami Bldg, 2nd Floor
3K
subscribers
A Healthcare Information & Excellence Platform by Ethio Medical training and consultancy PLC (EMTC) YOSEPH 0921785903 0932338485
8.4K
subscribers
Local news and community updates from Ethiopia.
40.9K
subscribers
ተስፋዬ ሮበሌ (ዶ/ር) ሥነ መለኮት እና ፍልስፍና ያጠና ባለ ጥልቅ እውቀት አቅብተ እምነት ነው። ሥነ መለኮትን እና ፍልስፍናን ለመማር ከፈለጉ ይቀላቀሉን። ይህ ቻናል የራሱ (የዶክተር ተስፋዬ) አይደለም፤ ነገር ግን እኛ መውደዳችንን ለመግለፅና ሰው ሁ…
10.4K
subscribers
"We promise to provide a compassionate care with a strong desire and understanding of your pain!"
3.6K
subscribers
ጊዜዎን ፈካ ደመቅ ያድርጉ😀
1.4K
subscribers