የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የደጉ ሳምራዊ መልካምነት ቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ!!! Telegram: ☞ https://t.me/+S3QVyScP7Saom-Lv
@degusamraw (opens in Telegram, new tab)
ይህ ትክክለኛ የደጉ ሳምራዊ መልካምነት የቴሌግራም ቻናል ነው:: /በመምህር ሲራክ ሰሎሞን/ በዚህ የቴሌግራም ቻናል:- ➮አስተማሪ እና መንፈሳዊ ፅሁፎችን ➮የቅዱሳን ገድላት ➮ መዝሙሮችን ➮መንፈሳዊ ትምህሮቶችን ያገኛሉ። የመወያያ ግሩፕ: https://t.me/+QKiTJYGJvYpmNWM0 የዚህ ግሩፕ ዓላማ ለበጎ ምግባር ቃለ እግዚአብሔርን መማማር ነዉ::
1,260
subscribers
subscribers
1.3K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
370
Engagement (ERR)
29.4%
Recent public posts from @degusamraw with live view counts
የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የደጉ ሳምራዊ መልካምነት ቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ!!! Telegram: ☞ https://t.me/+S3QVyScP7Saom-Lv
You might also like these communities
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
Posts per day
0.5
Citation index
0.0
የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የደጉ ሳምራዊ መልካምነት ቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ!!! Telegram: ☞ https://t.me/+S3QVyScP7Saom-Lv
#አልአዛር የሚጎበኝበት ጊዜ ይመጣል የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የደጉ ሳምራዊ መልካምነት ቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ!!! Telegram: ☞ https://t.me/+S3QVyScP7Saom-Lv
#ሞኝ_ሰው_ሞት_የሌለ_ይመስለዋል "ከሐሜተኛና ከቀናተኛ ባልንጀራ ፈጥነህ ሽሽ፤ ይህን ከምታደርግ ብቸኝነትን የምትፈጽምበት ብቸኝነት ይሻልሃልና፡፡ ልቡናው የጨለመ ምሥጢር የማይጠብቅ ዝርወ ልብ የሆነን ሰው አትምከር፡፡ ብዙ ባልንጀሮችን አታብዛ ይልቁንም ደግሞ ከሴቶች ጋር። በቤቴ ውስጥ ነኝ ብለህ ባለጸጎችን አትማ፤ ነገርህን ወፍ አውጥቶት በአፍኣ ይገኛልና፡፡ ስትበላ ከሰው ጋር ብላ፤ ስትጠጣ ግን ብቻህን ጠጣ፤ ከመጠጥ በኋላ አብዝተህ በመናገ…
የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲሁም ለጓደኛዎ ያጋሩ:👇🏽 Telegram: ☞https://t.me/joinchat/S3QVyScP7Saom-Lv
እንኳን ለፈጣሪያችን "መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ''በእውነት ደዌአችንን ተቀበለ:: ሕማማችንንም ተሸክሟል:: እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቆጠርነው:: እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ:: ስለ በደላችንም ደቀቀ:: የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ:: በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን::'' (ኢሳ. 53:4)…
እንኳን ለፈጣሪያችን "መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ''በእውነት ደዌአችንን ተቀበለ:: ሕማማችንንም ተሸክሟል:: እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቆጠርነው:: እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ:: ስለ በደላችንም ደቀቀ:: የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ:: በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን::'' (ኢሳ. 53:4) Telegram: ☞https://…
#ምነው_አባታችን! #አንተም_ፍርድን_ትፈራለህን? የአንድ ቀን ንጉሥ ሆኖ የሞተ አንድ ንጉሥ ነበር። ይህ የሆነው በከባድ ነገር አይደለም። ይልቁንም በተሾመ ዕለት ከበው እጅ ከሚነሱት ሕዝብ ብዛት የተነሣ እስትንፋስ አጥሮት ነው። በእውነቱ ኀዘናችን ከሚጎዳን እኛው ደስታ የምንለው ያመጣብን እዳ ብዙ ነው። ረጋሚዎቻችን ካጠፉን ይልቅ አድናቂዎቻችን የገደሉን ይበዛል። ሰዎችን በተቀመጡበት ቦታ እንዳይገኙ፥ ቃላቸውን እንዳይጠብቁ፤ ለሕዝብና ለእግዚ…
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41.1K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers