3 ሰዎችን ማክበር.. °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram 📱TikTok °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
@daewa_tv (opens in Telegram, new tab)
ይህ የደዕዋ ቲቪ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። ★★★★★ 📡 የ ዳዕዋ ቲቪ ስርጭትን በ ናይል ሳት ለመከታተል:– 👇 ፍሪኩዌንሲ:- 11636 ሲምቦልሬት:- 27500 ፖላራይዜሽን:- vertical ★★★★★ Youtube https://www.youtube.com/@daewatv1 Facebook https://www.facebook.com/daewatv/ Telegram https://t.me/daewa_tv
4,883
subscribers
subscribers
4.9K
Growth (7 days)
−18
Avg. post reach
605
Engagement (ERR)
12.4%
Posts per day
Recent public posts from @daewa_tv with live view counts
3 ሰዎችን ማክበር.. °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram 📱TikTok °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
You might also like these communities
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
2.2
Citation index
0.0
🌟 ጁሙዓዎን በኢማን ብርሃን ያስጊጡ!🌟 በየሳምንቱ የምናገኘውን ይህንን ታላቅ የበረካ አጋጣሚ በመጠቀም መንፈሳዊ ህይወታችንን እናድስ! 📍 ቦታ፦ አሊፍ መስጂድ 💡 የጁሙዓ ኹጥባ እንደ ማንኛውም ንግግር ወይም ገለፃ የሚታይ ሳይሆን፣ በኢስላም ውስጥ አላህ (ሱ.ወ) በሳምንት አንድ ጊዜ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ያዘጋጀው ታላቅ የትምህርት፣ የማንቂያ እና የመመሪያ መድረክ ነው። መንፈሳዊ እድሳት፦በዱንያ ወከባ የደከመውን ልባችንን በቁርዐንና በሐ…
ከቀን ወደ ቀን በሚለዋወጠው የዱንያ ፈተና እና ውጣ ውረድ ውስጥ መንገዳችንን የሚያበራልን መለኮታዊ ብርሃን ሁላችንም እንሻለን። ሱረቱል ካህፍ ልክ እንደ ስሙ (ዋሻ) ከዘመኑ ፊትናዎች የምንጠበቅበት እና በሁለቱ ጁሙዓዎች መካከል ያለውን ጨለማ የምንገፍበት ፅኑ ጋሻችን ነው። ውዱ ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ይህንኑ ልዩ ፀጋ ሲያበስሩን፣ "በጁሙዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው፣ በሁለቱ ጁሙዓዎች መካከል ለእርሱ ብርሃን ይበራለታል።" በማለት አስ…
ጀነት ግቢ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram 📱TikTok °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
በቅርቡ ወደ አኼራ የተሻገሩት ታላቁ ሸይኻችን ሸይኽ አብዱለጢፍ ሸረፈዲን በተለያዩ ትላልቅ የዲን እንቅስቃሴዎች ላይ ሰፊ ተሳትፎ እንደነበራቸው ይታወሳል። ከነሱም መካከል የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የፈትዋ ጉዳዮች ዋና ሰብሳቢ ሆነው አገልግለዋል። ሸይኹ የመዲና ዩኒቨርሲቲ መጀመሪያ ተመራቂ ነበሩ። ዕድሜያቸውን ሙሉ ለኢስላም ዕድገት በትጋት ሲለፉ የኖሩ አንጋፋ ዓሊም ሲሆኑ፣ በዳዕዋ ሕይወታቸው በርካታ ደረሶችን አፍርተዋ…
📚 የዕውቀት ቅርስ ምዕራፍ ሦስት፦ የዐቂዳ ድርሳናት ዳሰሳ ውድ የ«የዕውቀት ቅርስ» ተከታታዮቻችን በምዕራፍ አንድ የሐዲስ ድርሳናትን ውቅያኖስ ተሻግረናል። በምዕራፍ ሁለት ደግሞ የቁርዓንን ጥልቀት ከሚያስረዱ ታላላቅ የተፍሲር መጻሕፍት በሰፊው ተቋድሰናል።በቀጣይ የዒማናችን ዐምድና የልባችን ማረፊያ የሆነ አዲስና ታላቅ ምዕራፍ ልንከፍት ነው። ዐቂዳ በወረቀት ላይ የሚደረደሩ ቃላት ብቻ አይደለም። የሰው ልጅ ከአላህ ጋር የሚያስረው የማይበጠስ…
የሚገርም ምክር °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram 📱TikTok °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
የማይመለከትህን ተው مِنْ حُسْنِ إِسْلَامِ الْمَرْءِ تَرْكُهُ مَا لَا يَعْنِيهِ «የአንድ ሰው የኢስላሙ ማማር መገለጫ የማይመለከተውን መተው ነው።» (ጂሚዕ አት-ቲርሚዚ 2317፤ ሐሰን) ማንም የሚለጥፈውን፣ ማንም የሚጨቃጨቀውን ሁሉ መከታተል ግዴታ አይደለም። የማይጠቅም ወሬ፣ ሃሜትና ክርክር ልብን ያደነድናሉ። ሳታረጋግጥ አታጋራ በዚህ ዘመን ወሬ በደቂቃዎች ይሰራጫል፤ ብዙዎቹ ውሸት ወይም የተጋነኑ ናቸው።…
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41.1K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers