በተቋማችን በ«አል-ኢዝሃር ኢስላማዊ ጥናት እና ምርምር ተቋም» አማካኝነት ለተከታታይ ሥስት ወራት የነገረ-ክርስቶስ (Christology) ትምህርት ላይ በማይናመረብ እየተከታተላችሁ የነበራችሁ የ «ጅማ ዩንቨርሲቲ» ሙስሊም ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በተማራችሁት ትምህርት ላይ እራሳችሁን እና ኡማውን የምትጠቀሙበት ያድርግላችሁ። አል-ኢዝሃር ኢስላማዊ ጥናት እና ምርምር ተቋም ህዳር 15/2019 ዓ.ል t.me/Ezhar_Islamic_…