የኦሮሚያ ፖሊስ እና የወላጆች እሰጣገባ !!! በዱከም ከተማ ለውትድርና ታፍሰው የተወሰዱ ወጣቶች ቤተሰቦች ለማስለቀቂያ 250 ሺ ብር ክፍያ ተጠይቀናል አሉ። በኦሮሚያ ክልል ዱከም ከተማ ውስጥ ለብሔራዊ ግዳጅ ተመልምለው የነበሩ 312 ወጣቶች፣ ከቤተሰቦቻቸው በተሰበሰበ ከፍተኛ የገንዘብ ጉቦ በድብቅ እንዲለቀቁ መደረጉን ምንጮች ተናግረዋል። ለመከላከያ የተመለመሉት እነዚህ ወጣቶችን በከተማዋ ሠፈር በሚገኝ ሚስጥራዊ ማቆያ ስፍራ ተሰብስበው ነበር…