ከተለያየን ከረጅም ጊዜ በኃላ ከሩቅ አየሁት... ልቀርበዉ ድፍረት አጣዉ ብቀርበዉ በስንት ልመና ያደበ ልቤ እንዳይረብሸኝ አሁንም የምወደዉ አይኑ የረጋ የመሰለኝን መኖር እንዳያናዉጠዉ ፈራሁ... ከሩቅ አየሁት! የመለያየት ህመሙ የሚብሰዉ አሁን ነዉ!! ...ልክ እንዲ እንደድንገት የቢሆን ንፋስ ሲነፍስ.. አሁን እየሮጥኩ ሄጄ ባቅፈዉ ተመኘሁ...መለየት የሰራት እኔን ከወደዳት ብጠይቀዉ ምኔ እንደሚናፍቀዉ የቱ ጋር ትዝ እንደምለዉ ባዉቅ እንደ…