"ክርስቶስ ሞትን የገደለ፣ ሲኦልን ያጠፋ፣ እና ለሰው ልጅ የዘለዓለም ሕይወትን የሰጠ ነው" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@behlateabew (opens in Telegram, new tab)
የቀድሞ አበው እና እመት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ጥበብ... 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 @behlateabew 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆 https://t.me/+RICJUxY54uwNbPXe
Spiritual wisdom, sayings of early church fathers, and Orthodox Christian reflections are shared here. Posts feature translated quotes from figures like Saint John Chrysostom and Saint Athanasius, focusing on prayer, endurance during trials, and keeping a steadfast faith. It offers daily devotional reading for followers of the tradition.
8,237
subscribers
subscribers
8.2K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @behlateabew with live view counts
"ክርስቶስ ሞትን የገደለ፣ ሲኦልን ያጠፋ፣ እና ለሰው ልጅ የዘለዓለም ሕይወትን የሰጠ ነው" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
You might also like these communities
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
0.2
Citation index
0.0
Media post
Media post
"የኢየሱስን ቃል በእውነት የሚያይ ዝምታውን እንኳ ይሰማል" ቅዱስ አግናጥዮስ
Media post
"ሳይወሰን በማኅፀን ተወሰነ ሳይሰበሰብ በማኅፀን አደረ ሥጋዊ ፍጥረትን ሁሉ የፈጠረ እርሱ በማኅፀን ኖረ፡፡ በኪሩቤል ላይ የሚኖር እርሱ በሥጋ ወተት አደረ፡፡ የሚያቃጥል እሳት እርሱ ሥጋን ተዋሐደ ከሥውር በግልጽ ተወለደ በማኅፀንም ሕፃናትን የሚፈጥራቸው እርሱ ሕፃን ሆነ ብርሃንን የሚጐናጸፍ እርሱን በጨርቅ ጠቀለሉት፡፡ እንደ ምስኪን በድሃ ቤት አደረ እንደ ንጉሥ እጅ መንሻን ከርቀት ያመጡለት ዘንድ ሐዋርያትን ላከ፡፡ ላህም ጌታውን እንዲያው…
"ክርስቶስን መከተል ማለት መስቀሉን ተሸክሞ መጓዝ ነው፤ መስቀሉ ደግሞ የራስን ፈቃድ ለእግዚአብሔር ፈቃድ ማስገዛት ነው።" — አባ መቃርስ
ጽንዕት በድንግልና ስርጉት በቅድስና እመቤታችንጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን አእምሮዉን ለብዎዉን ሳይብን አሳድርቢን፡፡ ለቅዱስ ኤፍሬም ለአባ ሕርያቆስ የተለመነች እመቤታችን ዘወትር ትለመነን፤ የልጇ ቸርነት የእርሷ አማላጅነት ዘወትር አይለየን አሜን፡፡ 🙏🙏🙏 ሰባኤውን የበረከት የረድኤት የቸርነት የበጎ ነገሮች ሁሉ ፍጻሜ ታድርግልን አሜን 🙏🙏🙏
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41.1K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers