🪶 ከሰለፎች አንደበት! ዓሚር ኢብኑ ዐብዲ ቀይስ (🤎) ሲነጋ (ጧት ላይ) እንዲህ ይሉ ነበር፦ ﴿اللهُمَّ إن الناس قد انتشروا لحوائجهم، وإن حاجتي أن تغفر لي﴾ “አላህ ሆይ! ሰዎች ለተለያዩ ኑሯቸውና (ለቁሳቁስ) ፍላጎቶቻቸው ተበታትነዋል፤ የኔ ብቸኛ ፍላጎትና (ጉዳይ) ግን አንተ እንድትምረኝ ነው።” 📚 ዙህድ ለኢብኒ አቢ ዓሲም፡ 225 Join: 📱Telegram Follow:📱 facebook