🎥 https://youtu.be/wJeHuhTsOLs 🔥🙏 አስደናቂ ምስክርነት ❤️ ከ24 ዓመታት የደም መፍሰስና ከካንሰር ስቃይ የተፈወሰችው እህት እታገኝ!🙌 እግዚአብሔር የማይቻለውን የሚችል፣ በሰው ዘንድ ተስፋ የተቆረጠበትን ሕይወት የሚለውጥ አምላክ ነው! 🙏🔥 እህታችን እታገኝ ለ24 ዓመታት ያለማቋረጥ በደም መፍሰስና በካንሰር ሕመም ስትሰቃይ ኖራለች። 😢💔 ለረጅም ዓመታት በሕመም፣ በስቃይና በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ያለፈችው እህታ…