እንኳን ለኅዳር ወር በሰላም አደረሳችሁ! በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት በኅዳር ወር የሚከበሩ በዓላትን እና በየትኛው ደብር እንደሚከበሩ ለማወቅ ይህን ምስል ይጠቀሙ ። #abssmedia
@anketsbirhan (opens in Telegram, new tab)
ይህ ቻናል የድሬደዋ ኆኅተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ካቴድራል አንቀጸ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ሲሆን በዚህ የቴሌግራም ቻናል የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ አስተምህሮ የጠበቁ ትምህርቶች፣ዝማሬ፣ የሥነ ጥበብ ጽሁፎችና ምስሎች የሚያገኙበት ነው። ዓላማውም በሁሉም ቦታ ቃለ እግዚአብሔርን ለማድረስ እንዲረዳ ታስቦ የተከፈተ እና በሰ/ት/ቤቱ ኃላፊነት የሚቆጣጠር ገጽ ነው።
671
subscribers
subscribers
671
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
607
Engagement (ERR)
90.5%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @anketsbirhan with live view counts
እንኳን ለኅዳር ወር በሰላም አደረሳችሁ! በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት በኅዳር ወር የሚከበሩ በዓላትን እና በየትኛው ደብር እንደሚከበሩ ለማወቅ ይህን ምስል ይጠቀሙ ። #abssmedia
You might also like these communities
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
0.4
Citation index
0.0
ኢየኀፍር ቀዊመ ቅድመ ሥዕልኪ 🌹ድንቅ እና መሳጭ ትንታኔ በዲ/ን ዩሃንስ ያረጋል። በዩትዩብ ገፃችን https://youtu.be/YTtChlOPj1Q?si=00413E6MF3ClKsV9 ሙሉውን እንድትመለከቱ እንጋብዛለን ።
🌹ተፈጸመ ጽጌ🌹 ፣የመጨረሻው ሳምንት የማኅሌተ ጽጌ ቀለም እንኳን አደረሳችሁ! #abssmedia
እመቤቴ ማርያም ሆይ ወደ ናዝሬት ሀገርሽ ተመለሺ ቤት እንደሌለሽ በግብጽ አትዘግዪ (አትቆዪ) መልአኩ ለዮሴፍ ብሥራት እንደነገረው ልጅሽን የሚፈልገው ዛሬ ሞቷልና በላይሽ ላይ ሁከት የሚያመጣ የለም ። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እንኳን አደረሳችሁ! #ጥቅምት_29 @abssmedia
#ሙሉውን_እንዲመለከቱ_እንጋብዛለን https://youtu.be/HapnIkhc9sA ከሰቆቃወ ድንግል ድርሰት ላይ" ኢየሱስ ስዱድ ተስፋሆሙ ለስዱዳን "የተሰኘው ክፍል ትርጉም በዲ/ን ዮሃንስ ያረጋል። #abssmedia
🌹 የ4ኛ ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ ቀለም ከአማርኛ ትርጉም ጋር! 🌷 የማኅሌተ ጽጌን ቃላት በትርጉማቸው እየተረዳን፣ ከአባቶች ጋር በምስጋና እንበርታ፤ በእመቤታችን ምልጃና በልጇ በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቸርነትም በረከትን እንሻ። 🙏 የእመቤታችን ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን! #abssmedia
በእርሱ ሕይወት አለ፤ በእርሱ እረፍት አለ፤ በእርሱ የዘላለም መንገድ አለ። ወደ እርሱ እንቅረብ፣ በቃሉም እንመራ! 🙏 #abssmedia
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41.1K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers