Media post
@adviceeeeee (opens in Telegram, new tab)
#Welcome_my_channel "ትክክለኛ አስተሳሰብ ሲኖርህ ትክክለኛ ሰው ትሆናለህ" #ከወደድኩት_ላጋራቹ🗣👂 ❥Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ለማግኘት join us https://t.me/EnatMerejaa
6,643
subscribers
subscribers
6.6K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
541
Engagement (ERR)
8.1%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @adviceeeeee with live view counts
Media post
You might also like these communities
የሳይኮሎጂ ተመራማሪዎች በሰው ልጆች ላይ ያደረጉትን ጥናቶችና ምርምር ከዛም ያገኙትንና ያረጋገጡትን አስተማሪ አስገራሚና አስደናቂ እውነታ ያቀርባል. Owner @Radd21
7.8K
0.2
Citation index
0.0
ስያዝ እፍኝ አልሞላ ሲለቁኝ ሜዳ ወይ በቃኝ ዘወትር ባተሌ ሰሪ ሳላውቀው ምን እንደገባኝ በቃኝ ርቆ ከአንደበት ተጠናውቶኝ ለኔ ለኔ.. መለየት ያቃተኝ ምነው ጽድቁን መንገድ ከኩነኔ ለየቱ ጊዜ ነው ደሞ ለየቱ ጊዜ ነው ያልሆንኩትን ምሆነው ለየቱ ጊዜ ነው ጭንቀት ለየቱ ጊዜ ነው እንዲህ የምባክነው ለየቱ ጊዜ ነው ፤ ፤ ፤ ልቤ የሚለኝን ኑሮ ሳልኖር የኔን ትቼ በሌላ ሰው ህልም ውስጥ ያለ ህልሜ ተካትቼ ለየቱ ጊዜ ነው እኖርብዬ እያነስኩኝ እረ…
Check out ዊንታና✨💕's video! #TikTok https://vm.tiktok.com/ZSpCHM8Ke/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite check it
ሰው ኾኜ ተፈጥሬ ሰው መኾን ካልቻልኩ ምኑን ሰው ኾንኩኝ!? መልካም ምሽትይሁንልን🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
Check out ዊንታ's video! #TikTok https://vm.tiktok.com/ZSgX3D74x/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
ከወደድኩት ላጋራቹ በህይወቴ ደስተኛ አይደለንም እንላለን ለጠቅላላ እውቀት ደስተኛ ለመሆን አደለም የተፈጠርነው ለመኖር ነው ። እንኑር ሌሎችንም ስሜቶች እንያቸው እንጂ! አንድ ነገር ብቻ ሆነን መሞት ነው ምንፈልገው? መኖር ይበልጣል። መልካም ቀን ይሁንልን🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
ከወደድኩት ላጋራቹ አንጎላችን ባዶ እንዳይሆን “አንጎላችን እኮ ልክ እንደ ሆዳችን ባዶ ሲሆን የማስጠንቀቂያ መልእክት አይሰጠንም” (Arabic proverb) አንጎላችን ምን ያህል ባዶና ከቀን ወደቀን የማይሻሻል እንደሆነ ለማወቅ ከፈለግን የማንበብ ልማዳችንን፣ ሌሎችን የማድመጥ ልምምዳችንን፣ ለብቻችን ሆነን የማሰቢያ ጊዜ መውሰዳችንንና ስሜትን ከመቀስቀስ ከማያልፉ ሚዲያዎች ጋር ያለንን ቁርኝት የመግታት ሁኔታችንን ማየቱ በቂ ነው፡፡ ዶክተር…
ከወደድኩት ላጋራቹ በደከማችሁ ጊዜ በርቱ ያላችሁን ሰው . በቸገራችሁ ጊዜ መደገፊያ የሆናችሁን ሰው . በጭንቀታችሁ ጊዜ ከጎናችሁ የነበረን ሰው . በብቸኝነት ጊዜ መሄድን ያልመረጠን ሰው . በትካዜ ጊዜ ፈገግታ የለገሳችሁን ሰው 👇🏾 ያንን ሰው አትርሱ ያንን ሰው በጊዜ አትሻሩት !! 🙌🏼❤️ Have a great day!🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
በየቀኑ ስለ Psychology የሚለቀቅበት ቻናል ነው! Support: @tofik554
15.4K
subscribers
☞ዒልም ከባድ ሀላፊነት ነው። ሀላፊነቱን በአግባቡ ለመወጣት የፈለገ ሰው ዒልሙን ወደተግባር ሊቀይረው እንድሁም ያወቀውን በቻለው አቅም ለሌሎች ሊያስተላልፍ ይገባል። «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ…
10.6K
subscribers
Contact us today: [email protected] Phone: +251925801544+251942863930 Buy ads: https://telega.io/c/ethiopsychiatry
5.9K
subscribers
A channel discussing relationship advice, social issues, and news updates.
14.1K
subscribers
ሰላም ውድ የሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን ቤተሰቦች የስነልቦና ሕክምናና ምክር አገልግሎት የምትፈልጉ በቴሌግራም ቀጠሮ በመያዝ አገልግሎት ማግኘት ይቻላል። የምሰጠው አገልግሎት በonline ብቻ ነው። ቀጠሮ ለመያዝ ይህን ይጠቀሙ @Binigirmachew16
81.1K
subscribers