❗️ExitExam በጥር ወር 2019 ዓ.ም እንደሚሰጥ የሚጠበቀውን የመውጫ ፈተና ለመውሰድ፣ በድጋሚ ተፈታኞች (Re-sitters) እንዲሁም የግል ተቋማት ተፈታኞች ምዝገባ ከዛሬ ህዳር 11/2019 ዓ.ም ጀምሮ ይካሔዳል፡፡ የምዝገባ ጊዜ 👇 ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ/በራሷ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ…