Urgency is the Biggest thing holding you from living a peaceful and miraculous Life. Slow Down !!
@abrhott (opens in Telegram, new tab)
ሀሳቦች ዛሬ ካለንበት የዳፍንት (የጨለማ) አለም ወደ ነገ ወደ ተሻለው ብርሀን የሚመሩን መርተውም የሚያገናኙን ድልድዬች ናቸው። ፡ ለአስተያየቶ፡ @Bellalsinaa @ThomB23
2,666
subscribers
subscribers
2.7K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per month
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @abrhott with live view counts
Urgency is the Biggest thing holding you from living a peaceful and miraculous Life. Slow Down !!
You might also like these communities
0.6
Citation index
0.0
Life is too short to care about interpretations and say less when you actually have thousands of reasons to say more.
ሕይወት ለአፍታ አረፍ ብሎ ‘ ምን ልስጣችሁ? ‘ ቢለን፣ የልጅነት ልባችንን የምናስመልስ ብዙዎች ነን።
በዚህ አካሄድ አውሮፕላን መግዛት ሳያዋጣ አይቀርም Totally insane! @EliasMeseret
ሌላ ሰው "......ሰው መሆን የጊዜ እስረኛ መሆን ነው። 'ጊዜ የዘላለም አሽከር ሲሆን ሰው ደግሞ የጊዜ ባሪያ ነው ። ሰው ጊዜን በደቂቃና በሰዓት : በወራትና በዓመታት ሸንሽኖ : ከግድግዳው ላይ ሰቅሎ በዕጁ ላይ ጠፍሮ ሊገዛው ሊቆጣጠረው ይሞክራል ። ጊዜ ደግሞ ሰውን ከልጅነት ወደ ወጣትነት : ከጉልምስና ወደ እርጅና እያክለፈለፈ ከሞት ደጃፍ ያደርስና መቃብር ይጨምረዋል ። በክረምትና በበጋ : በፀደይና በመጸው እየተመሠለ መልኩን እየቀያ…
አንድ ሰዉ ከሀሊል ጂብራን እንዲህ ሲል ጠየቀዉ "ከሰዉ ልጅ በጣም የሚገርመዉ ነገር ምንድነዉ ?" እርሱም እንዲህ አለ ፦ "ሰዎች ልጅነት ይደብራቸዋል ለማድረግ ይቸኩላሉ ከዛ እንደገና ልጅ መሆን ይናፍቃሉ ...ገንዘብ ለመሰብሰብ ጤናቸዉን ያባክናሉ ከዛ ጤናቸዉን ለመመለስ ያወጣሉ ....ስለ ወደፊቱ ይጨነቃሉ የዛሬዉን ይረሳሉ የዛሬዉን አይኖሩም....የወደፊቱን .እንደማይሞቱ ሆነዉ ይኖራሉ። እንዳልኖረ ሆነዉ ይሞታሉ !! #ካህሊል ጅብራን
እዚህ ሀገር ስትኖር የታወቁ መስፈርቶች አሉ። አለ አይደል ልክ 2 ሰው የሚይዝ የታክሲ ወንበር ላይ 3ተኛ ሆኖ እንደመቀመጥ አይነት ስሜት አለ አይደል....በሙሉ ቂጥህ መቀመጥ አትችልም ! የመቀመጫህ ግማሹ አካል አየር ላይ ነው። በቃ እዚህ አገር ስትኖር ሙሉ በሙሉ መቀመጫህን አደላድለህ መቀመጥ አትችልም at the same time አይቻልም። ደልቶህ መቀመጥ የምትችለው ወይ ሃገሪቱን ለሚመራው መንግስት ስታሽቃብጥ ነው፤ወይ ደሞ መንግስቱ ራስ…
"ተራው ሰው እንደ ፖለቲከኞች የሌለውን እውነት ከሬሳችን ላይ፣ ከመውደቃችን ላይ ይለቅማል . . ." #መረቅ
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
የተለያዩ አጫጭር ማስታወሻዎችን እንዲሁም ለፕሮፋይል የሚሆኑ አስተማሪ ፁሁፎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ Onther ↓ https://t.me/latekrebu_zina Onther ↓ https://t.me/ahlul_jenah Grp @bezemut_anzemn كنتم…
5K
subscribers
በዚህ ቻናል 👉ቅዱሳት መጻሕፍት ይጠናሉ:: 👉መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ይቀርባሉ:: 👉 ለቅዱሳት መጽሐፍት ጥናት የሚያግዙ መጻሕፍት ይለቀቃሉ። ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ @Holy_scriptures
8K
subscribers
A wise man is one who has learned to restrain his desires.The lowest level of life is to live only within the bounds of desire.Most people have many desires bu…
26.6K
subscribers
Life skill development! You can contact me @DrEyobmamo
79K
subscribers
ይህ ቻነል ጓደኞቼ እና ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን YOUTUBE:- https://www.youtube.com/@Orthodox_Secular_FantahunWakie/videos ትዊተር፦ @fwakie FB:- https://www.facebook.com/fwakie B…
2.7K
subscribers
✓ሰላም የጌታ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም ወደ እዚህ ቤት መጣችሁ።🙌 ✓የእግዚአብሔርን ቃል እንጠያየቃለን ✓መልካም ጊዜ እንደሚሆንላችሁ አንጠራጠርም!!!! ✓የተከፈተው የካቲት 6 - 2016 ዓ.ም
21.1K
subscribers