አብርሆት pinned a photo
@abrehotee (opens in Telegram, new tab)
A channel offering graphic design services and sharing creative writing and quotes.
725
subscribers
subscribers
725
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
78
Engagement (ERR)
10.8%
Posts per month
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @abrehotee with live view counts
አብርሆት pinned a photo
1.2
Citation index
0.0
🎨 ለማንኛውም ✨ Social media designs ✨ Advertising flyers ✨ Event posters ✨ Promotional graphics 📩 ያናግሩን @mek12123
.........ሽሙጤ ገብቶት «ቁርስም ምሳም የተኛሁበት ሆኜ በልቻለሁ፡፡›› አለኝና ወደ አንድ ቡና ቤት ይዞኝ ገባ፡፡ ለሱ ቡና ለእኔ ማኪያቶ አዘዝን፡፡ ቡና ቤቱ ሰፊና የብርጭቆ ኳኳታ የሚያስተጋባበት ነበር፡፡ ግድግዳ ላይ አንዲት የወፍ ስዕል ተሰቅሎአል፡፡ ከአፏ የሚወጣ ፊኛ በሚመስል ውስጥ እኔ ስዘምርላችሁ ዱቤ መውሰድ ትችላላችሁ የሚል ጽሁፍ ይነበባል፡፡ መቼ ትዘምር ይሆን? ስል አሰብኩ፡፡ የእሷን መዘመር የሚጠብቁ ብዙ ነሆለል ጠጪዎች…
አብርሆት pinned «እኔ የምለው ለሰይጣን ቁጥር ሲሰጠው ለፍቅር ቁጥር አለመሰጠቱ አይገርምም?? ይመስለኛል ፍቅር ቁጥር የሌለው ስለማይደመር፣ስለማይቀነስ ፍቅር ራሱ ውጤት ስለሆነ ሳይሆን አይቀርም። ዙቤይዳ @abrehotee»
እኔ የምለው ለሰይጣን ቁጥር ሲሰጠው ለፍቅር ቁጥር አለመሰጠቱ አይገርምም?? ይመስለኛል ፍቅር ቁጥር የሌለው ስለማይደመር፣ስለማይቀነስ ፍቅር ራሱ ውጤት ስለሆነ ሳይሆን አይቀርም። ዙቤይዳ @abrehotee
አብርሆት pinned «"የተሳሳተ ባቡር ላይ ከተሳፈርክ የመጀመሪያው መቆሚያ ላይ ውረድ፤ በቸልታ ብዙ ከተጓዝክ ግን የመመለሻ ዋጋህ ውድ ይሆናል" @abrehotee»
"የተሳሳተ ባቡር ላይ ከተሳፈርክ የመጀመሪያው መቆሚያ ላይ ውረድ፤ በቸልታ ብዙ ከተጓዝክ ግን የመመለሻ ዋጋህ ውድ ይሆናል" @abrehotee
መንፈሴን አንጽቼ ገላዬን አጥርቼ አበባ አሳብቤ አዱኛ ሰብስቤ ጠብቄሽ ነበረ! ብትቀሪ ጊዜ፣ መንፈሴን አሳደፍኩ ገላዬን አጎደፍኩ አበባው ደረቀ አዱኛው አለቀ፤ ብትቀሪ ጊዜ፣ የጣልኩብሽ ተስፋ እኔን ይዞ ጠፋ።
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.