Instagram Story ካደረጋቹ በኋላ Edit ማድረግ ፈቀደ። Instagram ከዚህ በኋላ Story ካደረጋቹ በኋላ ስህተቶችን ለማስተካከል አዲስ አማራጭ አስተዋዉቋል። ተጠቃሚዎች Story ከለጠፉ በኋላ በ15 ደቂቃ ውስጥ ጽሑፍን ማስተካከል፣ Music መቀየር፣ Stickers እና Drawings መጨመር ወይም ማስተካከል ይችላሉ። ከዚህ በፊት ስህተት ካጋጠመ Storyውን ሰርዞ እንደገና መለጠፍ ያስፈልግ ነበር። አሁን ግን ሳይሰርዙት ማስተ…