የማቴዎስ ወንጌል 5:14-16 •••••••••• ¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። ¹⁵ መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል። ¹⁶ መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ። @bisrat_graphics
@Wisdom_creative1 (opens in Telegram, new tab)
➡️ በዚህ ቻናል ⬅️ 1☑️የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን በ graphics 2☑️የመዝሙር ስንኞችን በ graphics 3☑️መዝሙሮችን በ Lyrics 4☑️የተለያዩ መጽሐፍ ቅዱስ ተኮር የሆኑ ጽሁፎችን በ GRAPHICS መልኩ ማግኘት ይችላሉ ። የትኛዉንም አይነት የ 𝔾ℝ𝔸ℙℍ𝕀ℂ𝕊 ስራ ማሰራት የምትፈልጉ Contact 👉 @Tibe_SJ / 0985352631
5,996
subscribers
subscribers
6K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per month
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @Wisdom_creative1 with live view counts
የማቴዎስ ወንጌል 5:14-16 •••••••••• ¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። ¹⁵ መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል። ¹⁶ መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ። @bisrat_graphics
You might also like these communities
1.2
Citation index
0.0
“He is not here, but is risen: remember how he spake unto you when he was yet in Galilee,” — Luke 24:6 (KJV) @Wisdom_creative1
“እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።” — ማቴዎስ 28፥6 @wisdom_creative1
“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” — ሉቃስ 24፥5 🖼️#እንኳን_ለጌታችንና_ለመድሃኒታችን_ለኢየሱስ_ክርስቶስ_የትንሳኤ_በዓል_በሰላም_አደረሳችሁ።✨✨ @wisdom_creative1
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።” — ኢሳይያስ 53፥5 @wisdom_creative1
“ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ፦ ተፈጸመ አለ፥ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።” — ዮሐንስ 19፥30 @wisdom_creative1
“መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤” — መዝሙር 118፥11 Graphic design by : @Tibe_sj @Wisdom_Creative1
ያን ጉባኤ አያለሁ ያንኑ ሙሉ ሰው ሁሉ በአንድነት ገብቶ ወደታነፀው ልቤ ለዚያ ፅኑ ነው ዛሬ እንኳ ባይደላው አልከፋም በዚያ ሁሉን እረሳለሁ። Short gospel song lyrics Editor : @Tibe_sj @WISDOM_CREATIVE1
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
աeʟƈօʍɛ Tօ ባለ~ብዕሯ..🪽𓍼 ✍ ، ࣪🧸᭡፝ https://t.me/Ma_Playlist0 ωнσ ¢αи fιи∂ α ωιѕє ωσмαи ,fσя нєя ωσятн ιѕ мσяє тнαи яє∂ ʝєωєιѕ!🧝🏽♀
1.5K
subscribers
Philosophy | Muslim | Theology
31.1K
subscribers
Remnants | በቃሉ እውነት ፀንተው የቆሙ “ስለዚህ ከመካከላቸው ውጡ፤ ተለዩም፤ ይላል ጌታ። ርኩስ የሆነውን ነገር አትንኩ፤ እኔም እቀበላችኋለሁ።” (2 ቆሮንቶስ 6 : 17 NASV ) “በቃሉ እውነት የጸኑ” “የተለዩ” ታማኝ ( ሮሜ 12:2 ) “በ…
1.4K
subscribers
ጥ ቂ ት ም ና ኔ. .🧘🏽♂️
12.3K
subscribers
Nahom Records Inc. is the ultimate next generation Ethiopian Music, Video, CD, Producer and the Largest Distributor; a Global Leader in the Ethiopian Film and…
4.9K
subscribers
We are talking all about the worlds light! Dm for any idea @sela3m
6.3K
subscribers