📖 ጥንታዊውን እና ድንቅ የሆነውን የግእዝ ቋንቋ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ ? እነሆ በመምህር ቶማስ ላልችለው ዘኤልያባ የተዘጋጀው "በትረ ጠቢባን" የተሰኘው አዲስ የግእዝ ቋንቋ መማሪያ መጽሐፍ ለገበያ በቃ! 🔷 ግእዝ ታሪካዊ፣ መንፈሳዊና ባህላዊ ሀብቶቻችን የተሰነዱበት የቀደመው የኢትዮጵያ የስልጣኔና የጥበብ መሠረት ሲሆን የሚዜምበት፣ማኅሌት እና ቅኔ የሚደረግበት እንዲሁም ቅዱሳት መጻሕፍት የሚተረጎሙበት…