እዚች አገር ላይ እንደ ሙሥሊም የታገሰ አለ?
@Wahidcom (opens in Telegram, new tab)
ዳዒ ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካም የንባብ፣ የጥናት፣ የማነጻጸር ጊዜ ይሁንልዎ!
Around 12,000 people read comparative religious studies, linguistic breakdowns of ancient texts, and detailed calculations of Islamic inheritance law. The channel features scholarly arguments utilizing Amharic, Ge'ez, Arabic, and Hebrew sources.
61,819
subscribers
subscribers
61.8K
Growth (7 days)
+33
Avg. post reach
12.4K
Engagement (ERR)
20.1%
Posts per day
Recent public posts from @Wahidcom with live view counts
እዚች አገር ላይ እንደ ሙሥሊም የታገሰ አለ?
You might also like these communities
0.2
Citation index
10.8
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በጉያዋ የታቀፈቻቸው የጥንቆላ፣ የመተት እና የድግምት መጻሕፍት እነዚህ ናቸው፦ 1. ጥቁር አስማት 2. ጸሎተ ንድራ 3. መብረቀ ሰማይ 4. መጽሐፈ ልፋፈ ጽድቅ 5. ጸሎተ ሐመር 6. መጽሐፈ አልፋ ሰገድ 7. ጸሎተ አይሁድ 8. ጸሎተ ሙሴ 9. ጸሎተ ንድራ ወዓይነ ጥላ 10. የመስቀል አጥር ጸሎት ይህንን ስንላቸው "ሙሴም የግብፆችን ጥበብ ሁሉ ተማረ እርሱ ፋል የሚባል ጥንቆላ ነው" ይሉናል፦ የሐዋርያት ሥ…
ነጥብ ሁለት "ጎደሎ" ሁለት እና ሦስት ሴት ልጆች ወራሽ ሲሆኑ፦ 1. ⅛ ለሚስት ሲሆን 100,000 × 1 ÷ 8 = 12,500 ይሆናል። 2. ⅔ ለሁለት እና ለሦስት ሴቶች ሲሆን 100,000 × 2 ÷ 3 = 66,600 ይሆናል። 3. ⅙ ለአባት ሲሆን 100,000 × 1 ÷ 6 = 16,666 ይሆናል። 4. ⅙ ለእናት ሲሆን 100,000 × 1 ÷ 6 = 16,666 ይሆናል። ሁሉም ሲደመር፦ 1. 12,500 2. 66,600 3. 16,666 4. 16,…
የውርስ ሒሣብ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 59፥7 መልክተኛውም የሰጣችሁን ማንኛውንም ነገር ያዙት! ከእርሱም የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ፡፡ አሏህንም ፍሩ፡፡ አሏህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ وَمَا آتَاكُمُ الرَّسُولُ فَخُذُوهُ وَمَا نَهَاكُمْ عَنْهُ فَانتَهُوا ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ በሸሪዓህ ቂያሥ ከሚ…
"እኔ መኪና አለኝ፥ ወደ መኪናዬ እሄዳለው" እያልኩኝ ከዚያ ሰዎች "መኪና ነህ" አሉኝ። ኢየሱስ፦ "እኔ አምላክ አለኝ፥ ወደ አምላኬ እሄዳለው" እያለ ከዚያ ሰዎች "እርሱ አምላክ ነው" አሉት። እኔን "መኪና ነህ" ያሉኝ እና ኢየሱስን "አምላክ ነህ" ያሉት ጤነኞች ናቸው? የክርስትና ውዝግብ
በጀነት መዋለድ አለን? በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 39፥34 “ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ የሚሹት ሁሉ አለላቸው፡፡ ይህ የበጎ አድራጊዎች ምንዳ ነው”፡፡ لَهُم مَّا يَشَاءُونَ عِندَ رَبِّهِمْ ۚ ذَٰلِكَ جَزَاءُ الْمُحْسِنِينَ አምላካችን አሏህ ለወንድ እና ለሴት ባሮቹ በእርሱ ያመኑትን ጀነት ያስገባቸዋል፥ በጀናህ ውስጥ የሚሹት ሁሉ አለላቸው፦ 4፥124 ከወንድ ወይም…
ፍጡር አታምልኩ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 3፥47 ነገሩ እንዳልሽው ነው፡፡ አሏህ የሚሻውን ይፈጥራል፥ አንዳችን በሻ ጊዜ ለእርሱ "ኹን" ይለዋል ወዲውኑም ይኾናል" አላት፡፡ قَالَ كَذَٰلِكِ اللَّهُ يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ ۚ إِذَا قَضَىٰ أَمْرًا فَإِنَّمَا يَقُولُ لَهُ كُن فَيَكُونُ የነገረ ክርስቶስ ጥናት"Christology" ላይ "ታሕታይ ነገረ…
ሰው አያነብም ብለው ይጫወቱበታል። "ፈጣሪ እና ፍጡር" አይባልም ይሉና ግን በግዕዝ "ፈጣሪ ወፍጡር" ይባላል ይሉናል። ለመሆኑ ሰው ግዕዝ አያውቅም እያላችሁ ለምን በሕዝቡ ትጫወታላችሁ? "ወ" ማለት በግዕዝ እኮ "እና" ማለት ነው፦ ማቴዎስ 2፥21 እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑን እና እናቱን ያዘና ወደ እስራኤል አገር ገባ። ግዕዙ፦ ወተንሢኦ ነሥአ ሕፃነ "ወ"እሞ ወቦአ ውስተ ምድረ እስራኤል። ይህንን ከተረዳን "ፈጣሪ ወፍጡር" ማለት "ፈጣሪ እና ፍ…
@Alfurqan12bChannel🕉️ Religion & Spirituality
8.1K
subscribers
@darularkem1234Channel🕉️ Religion & Spirituality
3.1K
subscribers
@RremedanChannel🕉️ Religion & Spirituality
2.2K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!
54.3K
subscribers
كناشة ابن منور
109.9K
subscribers
Philosophy | Muslim | Theology
31.1K
subscribers
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በቻልኩት አቅም ያለውን የመረጃ…
118.1K
subscribers
This channel shares updates and content in English.
112.5K
subscribers
ይህ በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ እውቅና የተከፈተ ብቸኛው ቻነል ሲሆን የሸይኹ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች ብቻ በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው።
44.5K
subscribers