#በዜሮ_ዓመት_ለሕግ_ምሩቃን 🎓 Graduate Internship Opportunity | EHRDC EHRDC ለቅርብ ጊዜ ለተመረቁ የሕግ፣ የሰብዓዊ መብትና ተዛማጅ ዘርፎች ምሩቃን የ6 ወር የሥራ ልምምድ ዕድል አውጥቷል። 📍 ቦታ: አዲስ አበባ 📌 መስፈርት: ከEHRDC 13 የዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብት ክለቦች የአንዱ አባል መሆን። 📄 የሚያስፈልጉ ሰነዶች: CV (2 ገጽ ቢበዛ)፣ Cover Letter እና የክለብ አባልነት ማረጋገጫ። 📧…