🌸 የሰኞ ዊርድ ደላኢሉል ኸይራት حزب يوم الإثنين ❤️☑️
@Ustaz_ebin_Selman (opens in Telegram, new tab)
{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ [ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።] 🔰የተውሒድ ደርስ 🔰የተዝኪያ ደርስ 🔰የሲራ ደርስ 🔰የሉጋ ፋኢዳ T.me/Ustaz_ebin_Selman Comment👉 https://t.me/Tafach_Tarikoch
Daily evening remembrances, reminders on Islamic manners, and lessons on the prophetic biography are shared here. The feed offers spiritual reflections and encourages followers to incorporate traditional supplications into their routines.
7,883
subscribers
subscribers
7.9K
Growth (7 days)
−21
Avg. post reach
686
Engagement (ERR)
8.7%
Posts per day
Recent public posts from @Ustaz_ebin_Selman with live view counts
🌸 የሰኞ ዊርድ ደላኢሉል ኸይራት حزب يوم الإثنين ❤️☑️
You might also like these communities
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
3.0
Citation index
0.0
☀️ أذكار الصباح ☀️ የጥዋት አዝካር
☀️ أذكار اصباح ☀️ የጥዋት አዝካር
📗የተከበረው ቁርኣን 31ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ ዘጠነኛው ጁዝ (9)
Media post
አኽላቅ እያሉ ዛሂሩ ማር በሚመስል ንግግር ሊያስተኙን ይፈልጋሉ። አኽላቅ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አልገባቸውም ማለት ነው። እስቲ ልጠይቅ ይመልሱልኝ አቂዳ ከማስተማር በላይ አኽላቅ ማስተማር አለ? ፊቅህ የሸሪዓ ህግጋት ከማስተማር በላይ አኽላቅ አለ? አኽላቅ አላህን ለሚያውቅ ነው። አላህን ከማያውቅ ወይም ስለአላህም ስለባህሪው የተሳሳተ ግንዛቤ ካለው ዓቢድ ሰው ትክክለኛ ዓቂዳ (የአሽዓሪዮችን ዓቂዳ) የያዘው ቦዘኔ በእጥፍ ይሻላል። እንዴት…
🦋✨ « ከሰዎች ዕውቀትን መፈለግ`ና አዋቂዎች ጋር መቀማመጥ ትተው ቆዳቸው አጥንታቸው ላይ እስኪደርቅ ሰላትና ፆምን ተያያዙ …ከዛም ሱናን ተቃርነው (ትተው) ጥፉት ላይ ወደቁ …የሙስሊሞችንም ደም አፈሰሱ... ከሱ ውጪ ሌላ ጌታ በሌለው አምላክ እምላለሁ አንድም ሰው በጅህልና አንድን ሥራ አይሠራም ከሚያለማው የበለጠ የሚያበላሸው የበዛ ቢሆን እንጂ » ሙሐመድ ቢን ሲሪን (ረሂመሁላህ) 📚الاستذكار لابن عبد البر
🦋ሀሩነ-ረሺድ ከነ አጃቢዎቹ አንድ ግዜ በበጝዳድ ጎዳናዎች እየተዘዋረ ሳለ አቡ ኑዋስ በእጁ የወይን ጠጅ ይዞ መንገድ ላይ ሲሄድ አየው ... አስቆመውና « ምንድነው እጅህ ላይ ያለው?» አለው ወተተ ነው አለ ረሺድ በትኩረት እቃውን አየና « አይ አባ ኑዋስ በጣም ትገርማለህ ወተት ነጭ ነው… ይህ`ኮ ቀይ ነው»🫣 " በ`ርግጥ ምትለው ልክ ነው ..ግን ወተቱ አንተን ሲያይህ አፈረህ በእፍረት ብዛትም ቀይ ሆኖ ነው"😂 ረሺድ እየሳቀ እንዳንተ…
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41.1K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers