🌹✝️ እንኳን ለሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ በዓለ ቅዳሴ ቤቱ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! ✝️🌹 እንኳን ለክቡር ሊቀ ሰማዕታት፣ ለአርበኛው የሰማይ ሠራዊት መሪ፣ ለታላቁ ተአምረኛ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዓመታዊ በዓለ ቅዳሴ ቤቱ በዓል አደረሳችሁ! ኅዳር 7 የሊቀ ሰማዕታት የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ በዓል ነው ። በዓሉ ስለ ሁለት ምክንያት ይከበራል 1. በቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገር በልዳ በስሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተክርስቲያን የታነፀበት ዕለት…