በቅርብ ቀናት ይጠብቁ! በቅድመ ትእዛዝ ብቻ የሚሸጥ በመሆኑ መጽሐፉን መግዛት የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ወደ "የትንሣኤው ብርሃን ገዢዎች" group ይቀላቀሉ https://t.me/+p8xAXG85vYtjMTRk https://t.me/+p8xAXG85vYtjMTRk
@Senkesar (opens in Telegram, new tab)
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
7,002
subscribers
subscribers
7K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @Senkesar with live view counts
በቅርብ ቀናት ይጠብቁ! በቅድመ ትእዛዝ ብቻ የሚሸጥ በመሆኑ መጽሐፉን መግዛት የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ወደ "የትንሣኤው ብርሃን ገዢዎች" group ይቀላቀሉ https://t.me/+p8xAXG85vYtjMTRk https://t.me/+p8xAXG85vYtjMTRk
You might also like these communities
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
0.1
Citation index
0.0
ጌታን ለሞት ያበቃው ሕማማተ መስቀል የቱ ነው? (ከመጽሐፈ መሠረት ለጥያቄዎች መልስ ከተሰጠበት ምእራፍ የተወሰደ) የጌታ ሕማማት ሁሉም አስጨናቂዎች ናቸው። ጌታ ከተቀበላቸው ጽዋትወ መከራ አንዱን ከሌላው ለይቶ “ይህ ያንሳል ፣ ይህ ይበልጣል” ለማለት አይቻልም። እነዚህን ሕማማት ባሰብናቸው ቁጥር ሕዋሳተ አፍኣና ሕዋሳተ ውስጥ ይንቀጠቀጣል። ስለዚህ የሊቁን የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቅዳሴ ይመለከቷል። ነገር ግን አንዱን የጌታ ሕማመ መስቀል ከ…
https://t.me/Andkelem/247
ከ፭ ዓመታት በፊት በዲ/ን ዶ/ር አብነት ተስፉ አዘጋጅነትና በእኔ አርታዒነት ይኽ የ፳ ገጽ ብዛት ያለው የነገረ መንፈስ ቅዱስ Article በዳረጎት ዲጂታል መጽሔት ላይ ወጥቶ ነበር። ሙሉ የዳረጎት ዲጂታል መጽሔቶች(Editions) በቅርቡ በአንድ ቀለም ኘሬስ ለንባብ ሲውሉ ያነቡታል። እስከዚያው ዌብሳይቱን ይጎብኙ! Sign up አድርገውም አባል ይሁኑ! www.andkelempress.com ወቡሩክ መንፈስ ቅዱስ መጽንዒ ወመንጽሔ ለኵልነ! __…
🌼የሩፋኤል ጠበል ከልጅነት እስከ ጅልነት🌼 በዲ/ን ከሣቴ ብርሃን ገብረኢየሱስ በመዋዕለ ንጽሕ .. ልጅ ሳለሁ ፤ እንደ ልጅ፤ ጤና ሆኜ ሳለ.. በንዕማን ልማድ፤በውሃ ተጠምቄ፤ ጤንነቴን ሳውጅ፤ በርኅወተ ሰማይ፤ ሲዘንም የምሕረት ማይ፤ በሩፋኤል ጠበል በ“አሳድገኝ” ጬኸት፤ በጋን እንድባጀው እንደ ከረምኩ ክረምት፤ ከልቤ ለምኜ፤ ስብራት ሳይኖረኝ በወግ ተጠግኜ፤ ፀአዳ ብራና ሳልዳመጥ ዳግም፤ በጥምቀት ሳልሸኘው ዘመን አልፎ አያውቅም::…
ነሐሴ 15 (፲፭) በዚችም ቀን የአንድ ክርስቲያናዊ ባለጸጋ ሰው ልጅ ቅድስት እንባመሪና አረፈች ። 16 (፲፮) የዚችም ቅድስት የእናቷ ስም ማርያም ይባላል ሕፃንም ሁና ሳለች እናቷ ሞተች አባቷም አድጋ አካለ መጠን እስከምታደርስ መልካም ትምህርትን እያስተማረ አሳደጋት ። 17 (፲፯) አባቷም እሷን አጋብቶ እርሱ ወደ አንድ ገዳም ሒዶ ይመነኲስ ዘንድ ወደደ ። እርሷም አባቷን ያንተን ነፍስ አድነህ የኔን ነፍስ ታጠፋለህን አለችው ። እርሱም…
መርቆሬዎስ ገላግለን "መርቆሬዎስ አብ ይደልወከ ፍሥሐ፥ ሃይማኖትከ ወልድ አምጣነ ለፈረስ በጽሐ።" የተባልከው መርቆሬዎስ፥ ልማልድህ እንደ ባስልዮስ። ኢትዮጵያዊው ዑልያኖስ፥ ለጦር ወጥቷል፥ በእኛም ዝቷል፥ ኧረ ሰማዕቱ ገላግለን ያ ስል ጦርህ ዛሬ የታል? አሁን አቅና ፣ አድን አሁን! ውጋት የተወጋ ይሁን!!!!!!! ✍️ከሣቴ ብርሃን ዕለተ መርቆሬዎስ ፣ ሐምሌ 25 ፣ 2016 ዓ.ም።
እመልክዐ ዑራኤል ሰላም ለቆምከ ወለመልክእከ በጕጕዓ፥ ለዕዝራ ሱቱኤል እንተ አስተይኮ ጽዋዓ፥ ዑራኤል ክቡር መልአከ ውሳጤ ወአፍአ፥ማኅሌተ እንተ አፉየ እንዘ ትሠምር ነሢአ፥ ለናዝዞትየ በረዊጽ ነዓ። __ t.me/andkelem t.me/andkelem
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41.1K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers