ቁስሌን ነካሁት. . . የነካሁበትን - እጄን ተጠየፍኩት እንዴት ህሊናዬ ገላዬን ይጠላል !? የነካሁት ቁስሌ - አንቺን አንቺን ይላል ሰይፍ
@SenayArt (opens in Telegram, new tab)
ጸጥታ የሰፈነበት የትህትና እና የጸጋ ግዛት ወደ ሆነው የዘረ ሠናይ መቅደስ እንኳን በደህና መጡ። የትህትና ቃላት ውበትን እና እውነትን ወደሚያንሸኳሽኩበት፣ጸጥ ወዳለው የዘረ ሠናይ መቅደስ ይግቡ። በዘረ ሠናይ ቃላት ውስጥ፣ መፅናናትን እና ነጸብራቅን ያግኙ፣ የህይወት ትንንሽ ተአምራትን ረጋ ብለው ያስቡ። እያንዳንዱ ስንኝ ለአለም ተወዳጅ ስጦታ የሚያቀርብበትን @Prince_Zeresenay ስራ ያጣጥሙ።
1,065
subscribers
subscribers
1.1K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @SenayArt with live view counts
ቁስሌን ነካሁት. . . የነካሁበትን - እጄን ተጠየፍኩት እንዴት ህሊናዬ ገላዬን ይጠላል !? የነካሁት ቁስሌ - አንቺን አንቺን ይላል ሰይፍ
You might also like these communities
0.1
Citation index
0.0
ሲዖል ስትገባ ከረፋት እግዜሩን ለመነች ሰማት ዘለቀች ወደ ገነቱ ግን እዚያም... ብሶ ቢቆያት ክርፋቱ አንድ ነው ብላ ሁለቱ ለአምላኳ ሰደደች ክሷን ምስኪን... ያሸተተችው ራሷን Red-8
ሰበራት ክፋቱ ፅገሬዳይቱን ቅንጥስ አረገና ይብላኝ ለዛ ገልቱ እሷስ ተነስታለች ሽቶ እና ማር ሆና
እስኪ ምን ላርግልሽ ካንቺ የተፀናወተኝ ማፍቀሬ እንዲገባሽ ከአይኖችሽ የያዘኝ መውደዴ እንዲታይሽ ንገሪኝ የኔ ዓለም እስኪ ምን ላርግልሽ ከሰማይ እስከ ምድር ወጥቼ ወርጄ ስልጣን ተበድሬ በዓለም ሚኖሩትን ሕዝቡን ሚገዙትን ነገስታትን ሽሬ ለዘውድሽ እንድትሆን ከሰማየ ሰማይ ፀሐይን አውርጄ ግርማሽ እንዲያስፈራ መጎናፀፍያሽን በእሳት ጋርጄ ከሰው ሁሉ እንድትልቂ ተከብረሽ ተነግሰሽ ዉበትሽ እንዲታይ እንዲጎላ መልክሽ ጨረቃን አውርጄ ልሰራት ካንገት…
[ እንዴት አመሻችሁ ፥ ግጥም እንገርብ እስኪ] የስለት ልጅ የሆንኩ ይመስል በጠዋት ማታ ስቆስል ሥጋዬ የልመት ፥ ነፍሴ የድባቴ ከናቴ ነው ወይስ ካባቴ ከማን ቢጠጋ እጣዬ እንዲህ የበዛው ጣጣዬ? ኩሬ እንኳን ሲሆን አስጣሚ ዕድል ነው ወይ አጋጣሚ? ድር እንኳን ሲጥለኝ ጥልፎ ሁልጊዜም ባይሆን አልፎ አልፎ አልፎ አልፎ [ስስቅ] አልፎ አልፎ አልፎ አልፎ [ሳለቅስ] አልፎ አልፎ ድብታ እምባዬን ልፎ ሲሸቀሽቀኝ እንደ ጦር ባልጋ ላይ ተኝቼ ስጦር…
በቀን ወይ በሌሊት በፆም በቅበላ የበላ ይኖራል ይብላኝ ለተበላ ጋጋሪው ቢራቀቅ ቢሰወር ምጣዱ የዕለት እንጀራ ነው አንደኛው ሰው ላንዱ በዕውቀቱ
"ትንሽ ቅር ብሎኛል, ግን ደስም ብሎኛል:: ትዝታሽ እየደበዘዘ ናፍቆትሽ እየፈዘዘ ነው :: ከመልክሽ በላይ የተሰሙኝ ስሜቶች ብቻ ትዝ ይሉኛል:: ተረስቶ ለማስታወስ እንደምንሞክረው የሌሊት ህልም, ልትጠፋ እንደደረሰች እንደሻማ ብርሃን:: ትንሽ ጭላንጭል ብቻ. . . ትንሽ ትውስታ ብቻ . . . እየረሳሁሽ ነው"
ወደ እኔ እስክትመጪ ስንት ቀለም ይንጠፍ ስንት ብዕር ልጨርስ ስንት ግጥም ልፃፍ ስንት መጽሃፍ ልድረስ እስክታዪ ናፍቆቴን እስክትመጪ ድረስ ልብሽ እስኪወስን ስንት ቃላት ልድማ እስክትወጂኝ ድረስ ስንት ሀረግ ላስማማ ወደ እኔ እስክትመጪ ስንት ግዜ ኪሪያላይሶን ስንቴ እግዚኦ ልበል ሱባኤ ገብቼ ስንት አመት ልከልከል ወደ እኔ እስክትመጪ ስንት መስክረም ይጥባ ስንት አደይ ይርገፍ ስንት ክረምት መጥቶ ስንት በጋ ይለፍ ስንት ዝናብ ይምታኝ ስንቴ…
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
Journalist-at-large
135.4K
subscribers
"ቶጳዝዮን"ማለት ቢጫ የከበረ ድንጋይ ፣ዕንቍ ማለት ነው። በተስፋ የተቃኘዉን ሀሳባችንን እና ስሜቶቻችንን በዕንቊ ቃላቶች እያዋዛን በብዕራችን የምንገልፅበት ምርጥ ቻናል ነው። ለማንኛውም አስተያየት👇👇 @Ediwub @Tirrubel
3.7K
subscribers
This channel provides updates, job vacancies, and banking services from a financial institution in Ethiopia.
11.7K
subscribers
ቅን መድረክ በቅን ቡድን አማካኝነት ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ በአለም ሲኒማ የሚዘጋጅ ታላቅ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ መድረክ ነው። ይህን ቻናል ለሚወዱት ሰው ያጋሩ!
11.6K
subscribers
ስለ አማራ ፋኖ መረጃ ይቀርብበታል! የህልውና ትግሉን የምትደግፉ ተቀላቀሉን!! ፋኖ ያሸንፋል! አማራውም ነፃ ይወጣል!! ለማንኛውም ጥቆማ ሃሳብ እና አስተያየት @Gion_press_Message_receiverbot ያናግሩን!
10K
subscribers
✨ትዝታማ አለሽ የለኝም ብትይኝ እኔም አላምንሽም በህይወት መንገድ ላይ ተራምደሽ ሳታልፊ ዛሬ ላይ አልቆምሽም፨ ህይወት ያለ ታሪክ ቀን ያለ ጨለማ መች ቶሎ ይመሻል ሰዉ ስለሆንሽ ብቻ ለሰዉ ምታወጊዉ ቅፅበት ይኖርሻል፨ ትዝታ አለሽ?አዉጊኝ ትዝታ አለኝ!ላ…
2.7K
subscribers