ራሳቸውን በሲፍያ ካባ የሸፈኑት የአህባሽ አክቲቪስቶች ወሀብያ ወሀብያ እያሉ ከሞአ ፋኖዎች ጋር ገጥመዋል። ሞአ ፋኖዎች ግን በሀሰት በቀል የገደሉት የሱፍያ ሸይኻችንን ሸይኽ ሀሰን ጧሂርን ነው። ሞአዎች ጠላትነታቸው ለውሀብያዎች ነው ብለው የሚቦርቁት የአህባሽ አክቲቪስቶች ግን እንደት ያሉ ቀፋፊዎች ናቸው። ወላሂ ሞአዎች አይደለም ሙስሊም ሆኖ ይቅርና በዘሩ እንኳ የሙስሊም ስም ያለበትን አምርረው ነው የሚጠሊት። አብይ አህመድንኮ ዳግማዊ ጥራኝ…