እሚያስቆጩ ሰው!!! የፕሮፍ ግጥም ፕሮፍ ዐሥራት ወልደየስ በአንድ ወቅት በተለመደው ልበ ሙሉነት በባለጊዜዎች ፊት በቃላቸው ሐኪም ነኝ፣ አውሮፕላንም አበርራለሁ፣ ነፍጠኛም ነኝ ማለታቸው በስፋት ይታወቅላቸዋል። ገጣሚ ነኝ ያሉን ግን በብርዕ ነው። ይኽን ሸላይ ግጥም ተጋበዙልኝማ! + + + + + አዎን ዐማራ ነኝ እሚያነጋግረን ብዙ እሚያስጨንቀን፣ ሌላ ተግባር ጠፍቶ ባገር እሚከወን፣ የዕድገት ደረጃችን የደረስንበቱ፣ መሸንሸን ከኾነ ዝርያን ባ…