5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው አፍሪካ በጤና ዘርፍ ለዜጎቿ የላቀ የጤና አገልግሎትን ለማድረስ የሚመክረው 5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ ሕዝብ ጤና ጉባኤ (CPHIA) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ "የአፍሪካ የጤና ደህንነት እና ሉዓላዊነት፤ ከጤና ጥገኝነትና ተጋላጭነት ወደ ባለቤትነትና ጽናት የሚደረግ ሽግግር" በሚል መሪ ሀሳብ ነው አየተካሄ…