የጨዋታው ኮከብ ቢንያም በቀለ ከጉዳት መልስ ድንቅ እንቅስቃሴን በማድረግ ክለባችን ጎል እንዳይቆጠርበትና የኋላ መስመሩ የተረጋጋ እንዲሆን የበኩሉን አስተዋጽኦ አድርጓል በዚህ የጨዋታው ኮከብ ሽልማቱን ወስዷል ከዚህም በላይ ብዙ እንጠብቃለን ቢኒ በርታልን 💛❤️ 💛✌️❤ ቪ በልብ 💛✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORG…