✨ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል ክብር ✨ ✍️በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ✦ ፩. ቅዱስ ሚካኤልና የመሐላው ስም 💥 በመጽሐፈ ሔኖክ ምዕራፍ 20 ላይ እንደምናነበው ከመላእክት በተለየ መልኩ "አካዕ" የሚለው ስመ አምላክ በእጁ ላይ ቀርጾለታል። ደራሲውም፦ ╬ “ሰላም ለእራኅከ ስመ መሐላ ዘጸበጠ” (የመሐላ ስምን ለጨበጠ መዳፍኽ ሰላምታ ይገባል) በማለት ያወድሰዋል። ✦ ፪. የቅዱስ ሚካኤል ክብርና ትሕትና 💥❖ የ99ኙ ነገደ መላእክት…