ቻሌንጅ ለቢጫ ለባሾችና ለዙርያቸው! ~~~ #የአቅል_አይምሮ_ትዝብት_ለRN05 . እዉነትም ሰላምን እና ሀቅን የሚሹ ብሎም ለስሜታቸው ሳይሆን ለሀይማኖታቸው ብለው የጮሁ ከነበረ እነሆ ኦላ የተሰኘው ታጣቂ ቡድን "የአርሲዉን ግድያ ሃላፊነቱን የምወስደው እኔ ነኝ!" ስላለ ቢጫ ለባሾቹና ሳያጣሩ ቀሳሪዎች ሁሉ ኢስላምና ሙስሊሞች ላይ ሳያጣሩ ለሰሩት የስም ማጥፋት እና የ "አሳደህ በለው ዘመቻ!" "ተሳስተናል!" ብለው ይቅርታ ይጠይቁ! እዉነተኛ…