#Update የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት #በድጋሜ_ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ጊዜያት አረጋግጧል። በዚህም፣ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም መሆኑ ታውቋል። የግል…