መዝሙር 👇👇👇👇👇👇👇 👉 @MezmurB 👈 👉 @MezmurB 👈 👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27
@MezmurB (opens in Telegram, new tab)
" ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።" (1 ዜና 16: 9) @biniy27
Amharic Bible verses, spiritual poetry, and memorial messages appear in this Ethiopian channel. A typical post shares verses paired with contemplative thoughts on grief, faith, and hymns for quiet reflection. Around 12,000 people follow the feed for daily religious readings and remembrance.
11,801
subscribers
subscribers
11.8K
Growth (7 days)
+22
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per day
Recent public posts from @MezmurB with live view counts
መዝሙር 👇👇👇👇👇👇👇 👉 @MezmurB 👈 👉 @MezmurB 👈 👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27
You might also like these communities
0.1
Citation index
0.0
ተናገር አለኝ ዘምር ተናገር አለኝ መስክር ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራንዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ለመድኃኔዓለም ውለታ አርምም የለም ዝምታ ሰው አድርጎኝ ሞቶ በደሙ ኑሮዬን ባርኮት ህመሙ ሰላም አውጥቶ ካስገባ ልያዝ ለክብሩ ዘንባባ ሆሳና ልበል መድኃኒት ከፍ በልልኝ የኔ አባት ተጠምተህ እኔ ረካሁኝ ስራህ ግሩም ነው ደነቀኝ እጆቹን እዩት በእምነት ቆሰለ ሊሰጠኝ ህይወት በዚያ ታትሞ ውበቴ ኢየሱስ ለኔ ብርታቴ ከማንም በላይ ከምንም ለኔ ልዩ…
መዝሙር 👇👇👇👇👇👇👇 👉 @MezmurB 👈 👉 @MezmurB 👈 👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27
✝ እንባችን ደረቀ ✝ እንባችን ደረቀ ለካስ ያልቃል እንባ ኃይል አጣን ለኀዘን እረ ወዴት እንግባ ኤርምያስን እንጥራው ቢያስተምረን ሰቆቃ መቼ ነው የሚቆመው የምእመናን ሲቃ አሐዱ አብ ቅዱስ ብሎ የቀደሰው የካህኑ ደምነው በግፍ የፈሰሰው ማን ማንን ያጽናና በሁሉም ቤት ለቅሶ መቼ ነው የምናይ ዕንባችን ታብሶ ለምን ትተኛለህ ጌታችን ሆይ ንቃ መገፋት ሥቃዩን አልቻልነውም ይብቃ የሰማዕታት ደም እንደ ጎርፍ ፈሰሰ የሰማነው ሁሉ በእኛ ላይ ደረሰ…
መዝሙር 👇👇👇👇👇👇👇 👉 @MezmurB 👈 👉 @MezmurB 👈 👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27
✞ ርግብና ዋኔን ✞ ርግብና ዋኔን አብረዉ ዘመቱና ዋኔን ርግብ ደህና ገባች >> /2/ ዋኔን ገደሉና >> /2/ በዘርና ጎሳ ዋኔን ሠዉ ሁሉ ተከፍሎ >> ሰይፍንም ጨበጠ >> ልቦናዉ ቂም አዝሎ>> ሰላምን የሚያወርድ >> እንድ የሚያረገንን >> እባክህን አምላክ >> ሙሴን አድለን >> ሠላምህን አብዛ ምድሪቷን አሳርፍ የቅዱሳን አምላክ በጭንቃችን ድርስ /2/ /አዝ = = = = = በወገን ላይ ወገን ዋኔን ይብቃ መነሳቱ >> ይስፈን በምድር…
"ኀበ ማርያም " ኀበ ማርያም ድንግል በእንተ ፍልሰተ ዐፅሙ ጸለየ እነዘ ይብል ጊዮርጊስ ቀዲሙ ምስለ ፍልሰትኪ ደምርኒ እሙ አዝ….. ከሥጋ ፍቃድ ለመራቅ ወደርስት ሀገር ለመድረስ (2) ርግበ ገሊላዋ ማርያም ዖፈ ከራዲዮን ጊዮርጊስ (2) አዝ….. በመከራ ጌጥ ተሸልሞ የግፍ ጽዋን ለሚቀምስ (2) እመ ሰማዕታት ማርያም መክብበ ሰማዕት ጊዮርጊስ (2) አዝ…… ሰባ ነገሥታት ፊት ቆሞ ስቃይ መከራን ቢታገስ(2) ቀጸላ መንግስቱ ማርያም የጽጌ አክ…
መዝሙር 👇👇👇👇👇👇👇 👉 @MezmurB 👈 👉 @MezmurB 👈 👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27
@enamsgnChannel🕉️ Religion & Spirituality
20.4K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
ይህ የቤላ ፈለገ ሰላም መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ፤ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት ገፅ ነው ። በዚህ ገፅ ፦ 👉 መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መልዕክቶች ፣ ምክሮች 👉 መዝሙሮች ፣ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች 👉 ወቅታዊ የቤተክርስቲያን እና የሰ/ት/ቤ…
948
subscribers
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
256K
subscribers
Tu clave para entender el mercado cripto, descubrir oportunidades y estar al día con las noticias más importantes.
54.8K
subscribers
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ ስንክሳር፣ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም አስተያየት @Zimaredawitmessanger ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል። ስለሚሰጡን ገንቢ ሃሳብ እናመሰግናለን።…
169.9K
subscribers
ይህ ለ 2019 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::
15.6K
subscribers
Channel providing university registration updates, academic announcements, and educational opportunities for students in Ethiopia.
393.1K
subscribers