የባለ ታሪክ ልጆች ነን💪 የሀበሻ እስልምና ላይ #Aabo_Sharif_Amin:(ኑር ሁሴን ባሌ) አንይ: ፣ዳንይ ፣ ሾንኬ ፣ ጫልይ ፣ አብሬት፣ ቃጥባሬ ፣ አልከስዬ ፣ ሸይኽ ዓሊ ጎንደር ............(ይቀጥላል) እኚህን ባለውለታዎቻችን ረሱላችንን ﷺ በማሳወቅ እምነታችንን በማስፋፋት ለዚህ ያበቁንን መሻኢኾች አላውቅም ያለ ። አባቱን ሳያውቅ አያቱን ያወቀ ነው ። የሀበሻ ሳዳቶች ጥለውልን ያለፉት እጅግ በጣም ብዙ ሀላፊነቶች አሉብን ብ…